Kedus Gabriel TV

Kedus Gabriel TV Our church’s mission is to educate and provide spiritual services to the Ethiopian community in the Diaspora.

02/24/2026

የሠርክ ጸሎት ማክሰኞ ፲፯ ፳፻፲፰ ዓ ም

12/28/2025

የ2018 አመታዊዉ የቅዱስ ገብርኤል በዓል አከባበር
በደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
Dec 28, 2025 Washington DC, USA

02/08/2022
11/28/2021

በ 4100 Illinois ave N.W Washington DC 20011 ላይ የሚገኘው በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ የሚመራው የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ዮሃንስ መጥምቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና አባላቶች በአሁኑ ሰዓት በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በሚካሄደው ጦርነት የተነሳ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ድጋፍ ይሆን ዘንድ በ Ministry of Foreign affairs Diaspora account for National Cause ስም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል የ 100,000.00 ( አንድ መቶ ሽህ) የአሜሪካን ዶላር ልከናል። ይህ መልካም ተግባር በአንድ ጊዜ ብቻ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ እንደሚሆን ከቤተክርስቲያን አባላቶቻችን ጋር ስምምነት ላይ የደረስን መሆናችንን ማሳወቅ እንወዳለን።

11/28/2021

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑSubscribe Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM ...

11/28/2021

በ 4100 Illinois ave N.W Washington DC 20011 ላይ የሚገኘው በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ የሚመራው የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ዮሃንስ መጥምቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና አባላቶች በአሁኑ ሰዓት በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል በሚካሄደው ጦርነት የተነሳ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ድጋፍ ይሆን ዘንድ በ Ministry of Foreign affairs Diaspora account for National Cause ስም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል የ 100,000.00 ( አንድ መቶ ሽህ) የአሜሪካን ዶላር ልከናል። ይህ መልካም ተግባር በአንድ ጊዜ ብቻ የሚቆም ሳይሆን ቀጣይ እንደሚሆን ከቤተክርስቲያን አባላቶቻችን ጋር ስምምነት ላይ የደረስን መሆናችንን ማሳወቅ እንወዳለን።
CC:
Fitsum Arega
Embassy of Ethiopia, Washington, D.C.

03/22/2020

ከደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ለምዕመናን የተላለፈ መልዕክት።

03/21/2020

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!

“ ዝናብ እንዳይወርድ ሰማያቱን ብዘጋ፥ ወይም ምድሪቱን ይበላ ዘንድ አንበጣን ባዝዘው፥ ወይም በሕዝብ ላይ ቸነፈር ብሰድድ፥
በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።”

 መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ። - ምዕራፍ 7-13-14

ለተከበራችሁ የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብረኤል ቤተክርስቲያን አባላት በሙሉ
እንደሚታወቀው በዓለማችን በተከሰተው የኮሮና ቫያረስ ምክንያት የሰወች የዕለት ተዕለት
መሰተጋብር መቀነስ እና የተወሰነ ማድረግ አሰፋላጊ ሆኖ በመንኝቱ የምንንኖርብት ሀገር እና
ቤትክርስቲያናችን የሚገኝበት ግዛት ያወጡት መመሪያና ህግ መሰረት በማድረግ በቤትክርስቲያናችን
የሚሰጠውን አገልግሎት ክዝህ በታች በተዘረዘረወ መረሀ ግብር የሚከናወን ይሆናል።
1) እሁድ የሚደረገው የቅዳሴ ሥነ ስራዓት በመቅደስ ውስጥ አገልግሎቱ የሚያከናውኑ ካህናትና
አገልግሎቱን ለማሰራጨት የተመደቡ አባላት ብቻ ይሆናል።

2)የሚደረገው አገልግሎት በቤተክርስቲያኑ ዩቲዮብ አካውንት

WWW.KEDUSGABRIRL.ORG
or
https://www.youtube.com/channel/UC2lbIssa74Dv9c39USTCTWw
በመግባት ከጠዋቱ 1:30 (7{30 AM) ጀምሮ ቅዳሴና ትምህርቱን በያላችሁበት ሆኖችሁ መከታታል የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ይህ መመርያ ተግባራዊ የሚሆነው ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት ሲሆን በቀጣይ የሚወጡ መመርያና የሚሻሻሉ ህጎች
በመከታተል የምናሳውቃችሁ መሆኑን በድጋሚ በአክብሮት እናሳስባለን ።

ሰላመ እግዚሐብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን!

የቤተክርሲቲያኑ አስተዳደር

እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃን አየ፤በሞት ጥላና በጨለማ ሀገርም ለነበሩ ብርሃን ወጣላቸው። ኢሳ. ፱፥፪የ2012...
01/07/2020

እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃን አየ፤በሞት ጥላና በጨለማ ሀገርም ለነበሩ ብርሃን ወጣላቸው። ኢሳ. ፱፥፪

የ2012 ዓ ም የጌታችን የመድሃኒታችን የአየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን...
See More

አመታዊዉ የቅዱስ ገብርኤል በዓል አከባበርበደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንታህሳስ 2011 ዓ ም / December 29, 20...
12/29/2019

አመታዊዉ የቅዱስ ገብርኤል በዓል አከባበር
በደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
ታህሳስ 2011 ዓ ም / December 29, 2019
Washington DC, USA

Address

Washington D.C., DC
20011

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kedus Gabriel TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Kedus Gabriel TV:

Share