Temesgen Estifanos

Temesgen Estifanos Jesus is Lord

02/16/2026
02/12/2026

ሮሜ 12፡2
“በአእምሮአችሁ
መታደስ ተለወጡ።”
👉 የሕይወት ለውጥ ከውስጥ ይጀምራል።

 !!!“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን  የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል” —ቲቶ 2፥11 ነው።ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል የሚለው ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ መንፈሳዊ ትርጉሙ:-1•“የእግዚ...
01/29/2026

!!!
“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል”
—ቲቶ 2፥11 ነው።

ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጧል የሚለው ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ መንፈሳዊ ትርጉሙ:-

1•“የእግዚአብሔር ፀጋ” ማለት የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ፣ ምሕረቱና ፍቅሩ ነው። ማንም ሰው በራሱ ስራ መዳን ሆነ አይችልም ከእግዚአብሔር በሆነ ነፃ ስጦታ እንጂ ።

2•“ለሰዎች ሁሉ” ማለት ለአንድ ሰው ብቻ ማለት አይደለም፤ ለሰዎች ሁሉ ማለት ሀብታም ወይም ድሃ፣ ወንድ ወይም ሴት፣ ለህዝቡ ሁሉ የተገለጠ ማለት ነው።

3•“ተገልጧል” የሚለው ቃል ይህ ፀጋ በኢየሱስ ክርስቶስ መጥቶ በግልፅ ታይቶአል ማለት ነው። እግዚአብሔር ሰውን ለማዳን መንገዱን አሳይቶአል ማለት ነው።

እንግዲህ ይህ ቃል የሚነግረን እግዚአብሔር ሰውን ሁሉ ዘርና ቋንቋ ሳይለይ ይወዳል፣ የማዳን በርም ለሁሉ ክፍት ነው የሚል ታላቅ የእምነትና የተስፋ መልዕክት ነው።

በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ለኛ ስለተገለጠልን የሚያድን ታላቅ ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ይሁን:: አሜን………

-ነብይ ተመስገን ወልደብርሃን

 !!!!!!!!ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
05/25/2024

!!!!!!!!
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ

Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibitedGet Bereket Tesfaye Latest Album, https://itunes.apple.com/us/artist/be​....

05/19/2024

The official video of “Way Maker“ from the album, JESUS, by Jesus Image."Way Maker" is available everywhere: https://ijesus.tv/albumRecorded Live at Jesus '1...

05/19/2024

The official video of “Yeshua“ from the album, JESUS, by Jesus Image."Yeshua" is available everywhere: https://ijesus.tv/albumRecorded Live at Jesus '19 in O...

Address

Washington D.C., DC

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Temesgen Estifanos posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share