Elshaday ETeleconferance

Elshaday ETeleconferance we will pray all nation

06/15/2022

God is All Mighty He is Elshadai

10/28/2021

God is all ways perfect

01/29/2017

God with us Elshadai

12/31/2016

2017 ALL Nation Exodus

11/28/2016

መለየት ሰው እንዴት እንለይ?
አብረሃም በረከቱን ለመውረስ ከሎጥ መለየት እንደነበረበት በሚገባ ተገንዝቦ ነበር።
ለዘህም ነው።ምንም እንኻ ወዳጅነቱ የጠበቀ ቢሆንም የእግዛብሔርን መንገድ ለመከተል ሲል ከሎጥ ለመለየት የወሰነው።
ሎጥ እግዛብሔር ለአብርሃም የሰጠውን ጥሪ ተገንዝቦና ያንን በመደገፍ የበረከት ምንጭ ሆኖ አብሮ ለመባረክ የወጣ ሰው አይመስልም ።
ሎጥ የጰብ የጭቅጭቅ የኃላ ቀርንነትና ወዘተ ነገሮች ለአብርሃም ከተሰጡ በረከቶች የሚጎትቱ ሁኔታዎች ምንጭ ነው።ሰለዚህ የአብርሃም ምርጫ ከሎጥ መለየት ነበር አንተሰ አ ንቺስ? መለየት ዛሬ ነው።ነገ ሌላ ይወልዳል።
የአብርሃም በረከት ለመውረስ የተጠራን ቅድሳን ይህንን ለመናገር ቀላል ፣ለመተግበር ገን እጅግ ከባድ የሆነ እናስተውል ።አንዳንድ ስዎች ከእኛ ጋር የመቅረባቸው ዋነኛ ዓላማ ካላአግባብ የመበልጰግና ካለን መልካም ነገር ተጠቃሚ የመሆን ነው።ከእነዚህ ሰዎች ደግሞ መለየት የግድ ነው።የጥሪያችንን የበረከታችንንና ለእግዛብሔር ለማደር ብለን የሰበሰብነው ማንነታችን ካላአግባብ ከሚጠቀሙ ሰዋች መለየት አስፈላጊ ነው።
የእግዛብሔርን ሸክም ሳይሆን የረሳቸውንና የሰውን ሸክም እንድሽከም ከሚያስገድዱን ሰዎች መለየት ኅጢያተአት አይደለም።
ይቀጥላል ፓስተር ተፈራ ፈቀደ

11/28/2016

መለየት ካለብን ሰው መለየት
በዘፋጥረት13 2+9
አብራምም በከብት በብርና በወርቅ እጅግ በለጠገ ከአብራምም ጋር የሄደው ሎጥ ደግሞ የላምና የበግ መንጋ ድንካንም ነበረው
አብራምም ሎጥን አለው?
ከእኔ ትለይ ዘንድ እለምንሀለሁ
በሚቀጥለው በዝርዝር እመለሳለሁ

Address

Washington D.C., DC
20040

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elshaday ETeleconferance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share