All Pro-churches in one

All Pro-churches in one አለማቀፍ የኢትዮጰያ አቢያተ-ክርስቲያናት አንድነትን(ህብረ?

08/29/2016

ሰላም!
ትላንት በየቤተክርስቲያችን ብዙ ነቢያት በፊታችን ሲቀቡና:የት እንደሚደርሱ ሲነገር ሰምተናል። ዛሬ ግን ያን ሁሉ ረስተን እነሱ የተባሉት ቦታ ደርሰው ሲታዩ:ትላልቅ ሚኒስትሪ ከፍተው ሲንቀሳቀሱ ከየት መጣችሁ በሚመስል ጥያቄ ሁላችንም ተቃውሞና ትችት ጀመርን። ለወንጌል መሰናክል በሚሆን መንገድ በየሶሻል ሚዲያው የቤተክርስቲያንን ጉድለትና ችግር:የአገልጋዮችን ድካምና ጉድለት ሰባኪዮች ሆንን። ይህንን ሁሉ በቦታው ላይ ሆኖ ማስተካከልና መፍታት ስንችል። እንደ እኔ ሶሻል ሚዲያ የወንጌል ማሰራጫ ቢሆን ጥሩ ነው። ያኔ ብዙዎች ወደ ጌ ይመጣሉ። ወንጌል ይሰፋል። በውጪ ላሉት ጥያቄ አይሆንም። ይህን ሁሉ ስል ግን:ችግር የለም ሁሉም መልካም ነው ልክ ነው ማለቴ እንዳልሆነ ተረዱኝ። እንኳን ነብይ ትንቢትን እራሱ እንድንመረምር እግዚአብሄር ፈቅዶልናል። ስለዚህ ስራችን ወንጌል ብቻ ይሁን። እስካሁን በጠቀስኳቸው ነገሮች ላይ አብያተክርስትያናት ብዙ መስራት እንዳለባቸው ይሰማኛል።
አመሰግናለው! ተባረኩ።

08/12/2016

Address

Washington D.C., DC

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
6pm - 7pm
Thursday 9am - 5pm
6pm - 7pm
Friday 9am - 5pm
Saturday 9am - 5pm
Sunday 9am - 5pm

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when All Pro-churches in one posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share