Merry Asefa

Merry Asefa typing................................

08/10/2025
08/10/2025
Pretty talented actress ❤️
08/09/2025

Pretty talented actress ❤️

እራት አልበላሁም
07/27/2025

እራት አልበላሁም

✅🚺 የኔ ወንድም ሁሉም ሴቶች ከግብረ-ስጋ ግንኙነት በፊት የሆነ ቀልብህን የሚስቡት ነገር አለ።✅🚺 ምናልባት ጡት ሊሆን ይችላል ፣ ከንፍር ሊሆን ይችላል ፣ ወይንም ዳሌ ሊሆን ይችላል ። ብቻ...
07/25/2025

✅🚺 የኔ ወንድም ሁሉም ሴቶች ከግብረ-ስጋ ግንኙነት በፊት የሆነ ቀልብህን የሚስቡት ነገር አለ።

✅🚺 ምናልባት ጡት ሊሆን ይችላል ፣ ከንፍር ሊሆን ይችላል ፣ ወይንም ዳሌ ሊሆን ይችላል ። ብቻ ሁሉም ሴቶች የሆነ ደስ የሚሉት ጎን አለ ። ታዲያ አንተ ሚስትህን ቤት አስቀምጠህ እነዚህን ሁሉንም እፈልጋለሁ ካልክ ሆቴል ውስጥ ገብቶ ሁሉንም ምግብ እንደመብላት ነው ። አንድ ሆቴል ውስጥ ያሉትን ምግብ ሁሉንም ብትበላ መታመምህ አይቀሬ ነው ። ጣዕሙም የቱ የተሻለ እንደሆነ ማውቅ አትችልም ። ብዙ ሴቶችን መመኘትም ልክ እንደዚህ ትልቅ ህመም ነው

✅🚺 ለሁሉም የምትሸነፍ ከሆንክ አቋም ያለው ሰው መሆን አትችልም ። ስለ ብዙ ሰዎች እያሰብክ ስለራስህ ማሰብ አትችልም ። አየህ ወንድም አንድ ወይን ሁሌም አዘውትረህ ብትጠጣ ከዛ የወይን ፍቅር ይያዝህና የበለጠ ትወዳለህ እንጅ በፍጹም አትጠላም ። ሴትም እንደዚህ ናት ለአንድ ሴት ብቻ ፍቅርን ጊዜን ብትሰጥ የበለጠ ትወዳታለህ እንጅ በፍጹም አትጣለትም ።

✅🚺 የኔ ወንድም አንድ ሚሊዮን ሴቶችን መወደድ ትርጉም የለውም ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ማድረግ የሚችሉት ነገር ነው ። አንዲትን ሴት በሚሊዮን መንገድ መወደድ ግን ጀግንነት ነው ። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ማድረግ አይችሉበትም ።

✅🚺 ስለዚህ ወንድም ለሚስትህ ያለህን ሁሉንም ስጥ ። ፍቅሯን ከሌላ ሴቶች ጋር አትቀላቅል እርግጠኛ ነኝ ያኔ ደስተኛ ትሆናለህ ለነብስህም እረፍት ትሰጣለህ ። ከብዙ ሴቶች ጋር መሆን ጭንቀትን ይጨምራል እንጅ ደስታን አይሰጥም ።

✅🚺 ፌስቡክን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጠቀም
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ፡፡ በምድር ላይ የምናደርጋቸው ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ፡፡ ሁሌም ቢሆን ከክፋት ይልቅ በጎ በጎውን ነገር እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና ፡፡

✅🚺 ስለዚህ አንተም ይህ አሁን ያነበብከው ትምህርት ሰጪ ሆኖ ካገኘሀው የእርስዎ ዘመዶችህ እንዲያነቡትና ትምህርት እንዲወስዱ ዘንድ ሼር ያድርጉላቸው ።

ምነ ያምራል?
07/25/2025

ምነ ያምራል?

Address

Washington D. C
Washington D.C., DC
103

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Merry Asefa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share