Debre Medhanit Medhane Alem -መድኃኔ ዓለም- EOTC Tucson,AZ

Debre Medhanit Medhane Alem -መድኃኔ ዓለም- EOTC Tucson,AZ Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

1ኛ ቆሮ፩:፲፰ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
09/27/2024

1ኛ ቆሮ፩:፲፰ የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።

መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ፣ በፍጹም ልቡ አለምን የናቀ፣ ከተድላዋና ከደስታዋም፣ በፍጹም የተለየ፣አምላክን ለማጥመቅ የታደለ፣ሐዋርያ፣መምህር፣ ሰማዕት፣ባህታዊ፣ነብይ፣ ጻድቅ ነው። በረከቱ እ...
09/12/2024

መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ፣ በፍጹም ልቡ አለምን የናቀ፣ ከተድላዋና ከደስታዋም፣ በፍጹም የተለየ፣አምላክን ለማጥመቅ የታደለ፣ሐዋርያ፣መምህር፣ ሰማዕት፣ባህታዊ፣
ነብይ፣ ጻድቅ ነው። በረከቱ እና እረዴቱ ይደርብን።

መስከረም ፪, ፳፻፲፯ ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ መታሰብያ እንኳን በሰላም፣ አደረሳቹ / አደረሰን።

፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠፠፠፠ ፳፻፲፮ የመጋቢት መድጏኔ ዓለም ክብረበዓል ጥሪ ላልሰሙ አሰሙ።፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠፠፠፠ብጹዕ አባታችን አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር)፣ በአካባቢያችን ከሚገኙ ማ...
03/17/2024

፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠፠፠፠ ፳፻፲፮ የመጋቢት መድጏኔ ዓለም ክብረበዓል ጥሪ ላልሰሙ አሰሙ።
፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠፠፠፠

ብጹዕ አባታችን አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር)፣ በአካባቢያችን ከሚገኙ ማህበረ ምእመናንና ምእመናት እንዲሁም በአባቶቻችን ካህናት በተገኙበት ታቦተ ህጉን ከመንበረ ክብሩ በማውጣት የ ፳፻፲፮ የመጋቢት መድጏኔ ዓለም አመታዊ ክብረበዓል በታላቅ ድምቀት እናከብራለን።
ዋዜማ April 5, እና 6, 2024.

የሚችሉ ምእመናን እና ምእመናት በተጠቀሰው ቀን እንድትገኙ ስትል ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታቀርባለች።

መድጏኔ ዓለም ይስጥልን
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
፠፠፠፠፠፠፠†††፠፠፠፠፠፠፠፠፠

02/28/2024

Celebrate the life of Zewditu Alemu, leave a kind word or memory and get funeral service information care of Funeraria Del Angel.

የ፳፻፲፮ ጥቅምት መድጏኔ ዓለም አመታዊ ክብረበዓል Nov 10, 11 2023. በአካባቢያችን ከሚገኙ ማህበረ ምእመናንና ምእመናት እንዲሁም በአባቶቻችን ካህናት ታቦተ ህጉን ከመንበረ ክብሩ በማ...
10/31/2023

የ፳፻፲፮ ጥቅምት መድጏኔ ዓለም አመታዊ ክብረበዓል Nov 10, 11 2023. በአካባቢያችን ከሚገኙ ማህበረ ምእመናንና ምእመናት እንዲሁም በአባቶቻችን ካህናት ታቦተ ህጉን ከመንበረ ክብሩ በማውጣት በታላቅ ድምቀት እናከብራለን

የምትችሉ ምእመናን እና ምእመናት በተጠቀሰው ቀን እንድትገኙ እና የበረከቱ ተሳታፊ ሁኑ ስትል ቤተክርስትያን ጥሪዋን ታቀርባለች።

Address

Tucson, AZ
85711

Opening Hours

Saturday 10am - 12pm
Sunday 4am - 12pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Medhanit Medhane Alem -መድኃኔ ዓለም- EOTC Tucson,AZ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Debre Medhanit Medhane Alem -መድኃኔ ዓለም- EOTC Tucson,AZ:

Share

Category