Debre Nazret St.Mary & St.Gebrel EOTC STL Mo ደብረ ናዝሬት ቅ/ማርያምና ቅ/ ገብርኤል ቤ/ክ

  • Home
  • United States
  • St. Louis, MO
  • Debre Nazret St.Mary & St.Gebrel EOTC STL Mo ደብረ ናዝሬት ቅ/ማርያምና ቅ/ ገብርኤል ቤ/ክ

Debre Nazret St.Mary & St.Gebrel  EOTC STL Mo ደብረ ናዝሬት ቅ/ማርያምና ቅ/ ገብርኤል ቤ/ክ Deber Nazret St.Mary and St. Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

07/25/2024

የተከበራችሁ ምዕመናን እና ምዕመናት፣

የሐምሌ ገብርኤልን እና የቤተክርስቲያናችንን እድሳት በማስመልከት የምናከብረው ካዛሬ የሚጀምረው የበአላችን መርሐግብር እንደሚከተለው ነው።

ሁላችሁም በሰአቱ እንድትመጡ እና ላልሰሙ እንድታጋሩ በኀያሉ መላክ ስም ጥሪ እናደርጋለን።

1 ፡ Jul 25, ሐሙስ ፡ ማታ ፡ ከ6፣00 ፡ እስከ ፡ 8 ፡ pm ጸሎተ ፡ ቡራኬ ፡ በሊቀ ፡ ጳጳሱ

2 ፡ Jul 26, ዓርብ ፡ ጠዋት ፡ ከ6፣00am ፡ የኪዳን ፡ ጸሎት ፡ በካህናት

3 ፡ Jul 26, ዓርብ ፡ በ5፣00 እስከ ፡ 8፣00 ፡ pm የዋዜማ ፡ ጸሎት ፡ ትምህርተ ፡ ወንጌል ፡

4 ፡ Jul 27, ቅዳሜ ፡ ከጠዋቱ ፡ 2፣00 ፡ እስከ ፡ 6፣00 ፡ am ፡ የማህሌት ፡ ጸሎት ፡

5 ፡ Jul 27, ቅዳሜ ፡ ከጠዋቱ ፡ 6፣00 ፡ እስከ ፡ 9፣00 ፡ am ጸሎተ ፡ ቅዳሴ ፡

6 ፡ Jul 27, ቅዳሜ ፡ ከጠዋቱ ፡ 9፣00 ፡ እስከ ፡ 9፣30 ፡ መዝሙር ፡ በመዘምራን

7 ፡ Jul 27, ቅዳሜ ፡ ከጠዋቱ ፡ 10 ፡00 እስከ ፡ 11፣00 ፡ am ትምህርተ ፡ ወንጌል ፡ በዕለቱ ፡ ተጋባዥ ፡ መምህር

8 ፡ Jul 27, ቅዳሜ ፡ ከጠዋቱ ፡ 11፣00 ፡ እስከ ፡ 12፣00 ፡ pm በዓለ ፡ ንግሥ
9 ፡ Jul 27, ቅዳሜ ፡ ከቀኑ ፡ 12፣00 ፡ pm ሠርሆተ ፡ ሕዝብ ፡ ይሆናል
--------------
Jul 28, እሑድ
1 ፡ ከጠዋቱ ፡ 4፣00 ፡ እስከ ፡ 5፣00 ፡ am የነግህ ፡ ጸሎት

2 ፡ ከጠዋቱ ፡ 6፣00 ፡ እስከ ፡ 6፣30 ፡ am ሥርዓተ ፡ ጋብቻ

3 ፡ ከጠዋቱ ፡ 6፣30 ፡ እስከ ፡ 9፣30 ፡ ጸሎተ ፡ ቅዳሴ ፡

4 ፡ ከጠዋቱ ፡ 9፣30 ፡ እስከ ፡ 10፣00am መዝሙር ፡ በመዘምራን

5 ፡ ከጠዋቱ ፡ 10፣00እስከ ፡ 10፣30 ፡ am የሰርተፍኬት ፡ ስጦታና ፡ ምርቃት ፡

6 ከጠዋቱ ፡ 10፣30እስክ ፡ 11፣30 ፡ am ትምህርተ ፡ ወንጌል ፡
7 ፡ ከቀኑ ፡ 12፣00 ፡ pm ሠርሆተ ፡ ሕዝብ ፡

07/21/2024
07/13/2024

የተወደዳችሁ ፡ክርስቲያኖች ፡

ልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ እንኳን ፡ ለብርሃናተ ፡ ዓለም ፡ ጴጥሮስ ፡ ወጳውሎስ ፡ ዓመታዊ ፡ በዓል ፡ በጤና ፡ አደረሳችሁ ።

እንደሚታወቀው ፡ የደብራችን ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ በአዲስ ፡ ይዘት ፡ እየተሠራ ፡ ነው ።

በዚህ ፡ ምክንያት ፡ ለሚቀጥሉት ፡ ሁለት ፡ ሰንበታት ፡ መንፈሳዊ ፡ አገልግሎቱ ፡ ከጠዋቱ ፡ 8 ፡ 00 ፡ am ይጠናቀቃል ። ከንጋቱ ፡ 6፣00 ፡ am ይጀመራል ፡ በዚሁ ፡ሰዓት ፡ እንድትገኙ ፡ አደራ ፡ እንላለን ፡

Address

2221 Northbury Lane
St. Louis, MO
63114

Opening Hours

5am - 11am
6pm - 7pm

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Nazret St.Mary & St.Gebrel EOTC STL Mo ደብረ ናዝሬት ቅ/ማርያምና ቅ/ ገብርኤል ቤ/ክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category