Hamere Noh Kidanemeheret EOTC in Sioux Falls, SD.

Hamere Noh Kidanemeheret EOTC in Sioux Falls, SD. Welcome to the official page of the Sioux Falls Hamere Noh Kidanemhiret EOTC in SD. በኢ/ኦ/ተ ቤ/ክ የሱፎልስ ሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት ቤ/ክ.

Serving the vibrant EOTC community and surrounding areas.Join us as we celebrate our rich heritage, embrace our faith, and spread love and compassion to all. Located on 1609 W 11th St, Sioux Falls, SD 57104.

With Kessis Endalkachew Dagnew – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
09/15/2026

With Kessis Endalkachew Dagnew – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

09/13/2026

የእለተ ሰንበት የኪዳን የቅዳሴ የመዝሙርና የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ቀጥታ ስርጭት ከሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሱ ፎልስ ሳውዝ ዳኮታ መስከረም 3 ቀን 2019
ዓ ም።

09/11/2026
09/11/2026

የ2019 ዓ ም አዲስ ዓመት አገልግሎት ከሐመረ ኖኅ ኪዳነ መሕረት የኢ ኦርቶ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሱ ፎልስ ዛውዝ ዳኮታ መስከረመ ፩ ቀን ፳፲፱ ዓ ም።

-------------------- 1 ቆሮንቶስ 9:24 በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድየሐመረ ኖኅ ኪዳ...
09/09/2026

--------------------
1 ቆሮንቶስ 9:24 በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድ
የሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሱ ፎልስ ሳውዝ ዳኮታ መስከረም 7 ቀን 2026 በአሜሪካወያን የወዛደሮች ቀን በደብራችን ህጻናትናታዳጊዎች ትምሕርት ክፍል የተዘጋጀው የካህናት ፣ የዲያቆናት፣የምእመናን የምእመናት የወንድ እና የሴት ወጣቶች እንዲሁም የታዳጊ ሀጻናት ዓመታዊ ሩጫ እጅግ አዝናኝና የሚያጓጓ ሆኖ አልፏል ክብር ለዚህ እለት ላደረሰን ጌታ ይሁን።
። በዚህ እለት አስፈላጊ ነገሮችን ለለገሱን
ለሃገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን ልጆች
1 ለብሉ ናይል ባለቤት አቶ ከፍያለዉ እና ቤተሰቡ፣
2 ለሸገር እሰቶር ባለቤት አቶ ዘርይሁን እና ባለቤቱ
3 ለአገሬ ሬስቶራንን ባለቤቶች ወሮ ገነትና ሮዛ ሁሉንም የምግብ ዓይነት በልገስና ላቀረቡልን በእለቱ ሳይደክሙ ሳይሰለቹ ላስተናገዱን ልጆቻችን ፣
ከሌሎች አድባራት መጥተው እንደ ኮሚቴ አብረውን ለሠሩ ወንድሞች እህቶች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

09/06/2026

ነዓ ነዓ ማዕከሌነ ቁም
በበአልከ ባረከነ ዮም

Address

1609 W 11th Street
Sioux Falls, SD
57104

Opening Hours

Saturday 5pm - 7pm
Sunday 5:30am - 12pm

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hamere Noh Kidanemeheret EOTC in Sioux Falls, SD. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Hamere Noh Kidanemeheret EOTC in Sioux Falls, SD.:

Shortcuts

Share