Ethiopian Full Gospel Believers Church - Silver Spring Local

Ethiopian Full Gospel Believers Church - Silver Spring Local Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Full Gospel Believers Church - Silver Spring Local, Religious organisation, Silver Spring, MD.

ከፊታችን ባለው ሐሙስ በሚኖረን የአምልኮ አገልግሎታችን በፍቅር ተጋብዘዋል!ኑ! በጌታ ፊት እንሰብሰብ፤ እርሱን እናምልክ፣ ቃሉን እንስማ፣ በአንድነትም እንጸልይ።🗓 ሐሙስ ( Thursday)🇪🇹...
08/12/2026

ከፊታችን ባለው ሐሙስ በሚኖረን የአምልኮ አገልግሎታችን በፍቅር ተጋብዘዋል!

ኑ! በጌታ ፊት እንሰብሰብ፤ እርሱን እናምልክ፣ ቃሉን እንስማ፣ በአንድነትም እንጸልይ።

🗓 ሐሙስ ( Thursday)
🇪🇹 ኢትዮጵያ፦ 5:00 ምሽት (11:00 PM)
🇺🇸 EST፦ 4:00 PM
📍 በTikTok Live 👇


ቤተሰቦቻችሁን ወዳጆቻችሁንና የምታውቋቸውን ሁሉ በመጋበዝ ይህን የበረከት ጊዜ እንዲካፈሉ ያድርጉ።

“ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በተሰበሰቡበት ስፍራ እኔ በመካከላቸው እገኛለሁ።”
— ማቴዎስ 18፥20

08/08/2026
07/31/2026

ከፊታችን ባለው እሁድ August 2nd ላይ በሚኖረን የተሀድሶ ኮንፍራንስ ላይ ተጋብዘዋል!

በአምልኮ፣ በእግዚአብሔር ቃል እና በጸሎት የተሞላ የመታደስ ጊዜ ይሆናል። ከቤተሰብዎና ከወዳጆችዎ ጋር ይምጡ።

🗓 ነሐሴ 2 (August 2)
🕙 10:00 ጠዋት – 2:00 ከሰዓት
📍 914 Silver Spring Ave

እንጠብቅዎታለን!

Address

Silver Spring, MD

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Full Gospel Believers Church - Silver Spring Local posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share