ቃለ ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ Kale Mahlet St Yared

ቃለ ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ Kale Mahlet St Yared የተክሌ ዝማሜና አቋቋም፤ ዝማሬና መዋሥዕት፤ የክብረ በዓላት ወረቦች፤ ያሬዳዊ ዜማዎች፤ የቅዳሴ ምስባክ እና ሌሎችም ይቀርባሉ!!!���
(1)

01/19/2026

የጥምቀት በዓል በሲያትል ዋሽንግተን 2026 የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን

01/08/2026
01/05/2026

የዕልፍ አዕላፋት ሊቃውንት አባት

***ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም"አሁን ግን ክርስቶስ ለአንቀላፉት በኩር ሆኖ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷል...
04/21/2025

***ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዓቢይ ኃይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም"አሁን ግን ክርስቶስ ለአንቀላፉት በኩር ሆኖ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷል" ፩ቆሮ ፲፭ ቁ-፳

መልካም የትንሣኤ በዓል!!!

10/05/2024

የጽጌ ወረብ አንደኛ ሳምንት መስከረም ፳፮

03/26/2024

"አሁን ቀብር ተፈፅሟል፣ የጭካኔ ግድያ የተፈፀመባቸው ለዘመናት በአካባቢው ያገለገሉ ሰዎች ጭምር ናቸው"

ሁለት የዶዶላ ደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ከነቤተሰቦቻቸው በትናንትናው እለት መገደላቸውን በስፍራው ካሉ ሰዎች እና በደብሩ ቀደም ብለው ካገለገሉ አንድ አባት የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል ሲል ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ዘግቧል።

በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ያገለግሉ የነበሩ መሪጌታ ስምረት የተባሉ አባት ባለቤታቸውን እና ሁለት ልጆቻቸውን፣ እንዲሁም ዲያቆን ዳንኤል የተባለ አገልጋይ ከነባለቤቱ እና ሌላ አንድ ሰው ጋር በድምሩ ሰባት ሰው እንደተገደለ እነዚህ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

"አሁን ቀብር ተፈፅሟል፣ የጭካኔ ግድያ የተፈፀመባቸው ለዘመናት በአካባቢው ያገለገሉ ናቸው። ጥቃቱ የተፈፀመው ትናንት ምሽት ሶስት ሰአት ገደማ ነው" በማለት የገለጹት ምንጮች ከዚህ በፊትም በጥቅምት 2012 ዓ.ም ብዙ ሰዎች ተግድለው እንደነበር አስታውሰዋል።

አምላከ ሰማዕታት ቅዱስ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ማኅበር ይደምርልን።

መዝሙር ዘቅድስት
03/12/2024

መዝሙር ዘቅድስት

ዜማና ዝማሜ

Address

1406 Richmond Beach Road
Shoreline, WA
98177

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቃለ ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ Kale Mahlet St Yared posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share