Kibre Qidusan Medhanealem EOTC

Kibre Qidusan Medhanealem EOTC Kibre Qidusan Medhanealem EOTC, Seattle WA
"The blood of Jesus Christ his Son cleanseth us from all sin." 1 John 1:7

Topic: Revelation Chapter 1:9-15Time:  07:00 PM Pacific Time Join Zoom Meetinghttps://us06web.zoom.us/j/209812764?pwd=dW...
10/15/2024

Topic: Revelation Chapter 1:9-15
Time: 07:00 PM Pacific Time
Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/209812764?pwd=dW9xeHVYWW1TRHd1VzJTTnFUbXN6Zz09

One tap mobile call (save as contact)
2532158782,,209812764 #,,,,*123456 #

Phone: 253-215 -8782
Meeting ID: 209 812 764
Passcode: 123456

የዮሐንስ ራእይ 1:9 እኔ ወንድማችሁ የሆንሁ ከእናንተም ጋር አብሬ መከራውንና መንግሥቱን የኢየሱስ ክርስቶስንም ትዕግሥት የምካፈል ዮሐንስ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ኢየሱስ ምስክር ፍጥሞ በምትባል ደሴት ነበርሁ። 10 በጌታ ቀን በመንፈስ ነበርሁ፥ በኋላዬም የመለከትን ድምፅ የሚመስል ትላቅ ድምፅ ሰማሁ፥
11 እንዲሁም። የምታየውን በመጽሐፍ ጽፈህ ወደ ኤፌሶንና ወደ ሰምርኔስ ወደ ጴርጋሞንም ወደ ትያጥሮንም ወደ ሰርዴስም ወደ ፊልድልፍያም ወደ ሎዶቅያም በእስያ ወዳሉት ወደ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ላክ አለኝ።
12 የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥ 13 በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር። 14 ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤ 15 እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።

https://www.youtube.com/watch?v=dFChmYZKSp4
09/14/2024

https://www.youtube.com/watch?v=dFChmYZKSp4

ምዕራፍ 16።1፤ የአብራም ሚስት ሦራ ግን ለአብራም ልጅ አልወለደችለትም ነበር፤ ስምዋ አጋር የተባለ ግብፃዊት ባሪያም ነበረቻት። 2፤ ሦራም አብራምን። እነሆ፥ እንዳልወልድ እግዚአብሔር ....

05/07/2024

Topic: Gospel of Mark 16 1-7
Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/209812764?pwd=dW9xeHVYWW1TRHd1VzJTTnFUbXN6Zz09

One tap mobile call (save as contact)
2532158782,,209812764 #,,,,*123456 #

Phone: 253-215 -8782
Meeting ID: 209 812 764
Passcode: 123456

Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution used around the world in board, confer...

የመጋቢት መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዐል - April 05, 2024
03/21/2024

የመጋቢት መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዐል - April 05, 2024

በዐብይ ጾም የኪዳንና የሰርክ ጸሎት
03/21/2024

በዐብይ ጾም የኪዳንና የሰርክ ጸሎት

ለጥቅምት መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዐል እንኳን አደረሳችሁ!በክብረ ቅዱሳን መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲያትል ዋሽንግተን
11/03/2023

ለጥቅምት መድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዐል እንኳን አደረሳችሁ!
በክብረ ቅዱሳን መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲያትል ዋሽንግተን

09/04/2022

Address

5500 S Roxbury Street
Seattle, WA
98118

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kibre Qidusan Medhanealem EOTC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Kibre Qidusan Medhanealem EOTC:

Share