Seattle Debre Mihret St.Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Seattle Debre Mihret St.Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Public transportaion
light Rail: two block from Othello station
Bus: 38

04/19/2026
01/17/2026

በደብራችን የጥምቀት በዐል አከባበር መርሐ ግብር።

እሑድ 4:00 pm ታቦተ ሕጉ ወጥቶ ወደ ማደሪያ ስፍራው ይገባል።
ከሌሊቱ 2:00 AM አገልግሎት ይጀመራል።
5:00 am ቅዳሴ ይገባል።
9:30 am የባሕረ ጥምቀቱ ሥነ ስርዓት ይከናወናል።
11:00 am ታቦተ ሕጉ ወጥቶ በካህናት በሰ/ት/ቤት መዘምራን በምዕመናን በዝማሬ ታጅቦ ዑደት ይደረጋል።
11:30 am ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ ተሰጥቶ ታቦተ ሕጉ ወደ መንበረ ክብሩ ተመልሶ የበዐሉ ፍጻሜ ይሆናል።
በማግስቱ የቃና ዘገሊላ በዐል
ከሌሊቱ 3:00 am አገልግሎት ይጀመራል።
6:00 am ቅዳሴ ይገባል ።
9:30 am ትምሕርተ ወንጌል ለ30 ደቂቃ ይሰጣል
10:00 am ታቦተ ሕጉ ወጥቶ በካህናት በሰ/ት/ቤት መዘምራን በምዕመናን በዝማሬ ታጅቦ ዑደት ይደረጋል።
10:30 am ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ ተሰጥቶ ታቦተ ሕጉ ወደ መንበረ ክብሩ ተመልሶ የበዐሉ ፍጻሜ ይሆናል።

በሰያትል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ የህብረ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት ሕጻናት ክፍል የ2025 Thanksgiving በዓል አከባበር በፎቶ
12/02/2025

በሰያትል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፤ የህብረ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት ሕጻናት ክፍል የ2025 Thanksgiving በዓል አከባበር በፎቶ

የተከበራችሁ ምዕመናንነገ ቅዳሜ ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ/ም (November 22nd , 2025) የህዳር ሚካኤል ክብረ በዓል ሥነ ስርዓት ከሌሊቱ 12:00am ጀምሮ በደብራችን ይካሄዳል። እ...
11/21/2025

የተከበራችሁ ምዕመናን

ነገ ቅዳሜ ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ/ም (November 22nd , 2025) የህዳር ሚካኤል ክብረ በዓል ሥነ ስርዓት ከሌሊቱ 12:00am ጀምሮ በደብራችን ይካሄዳል። እርስዎም በሰአቱ ተገኝተው ከሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከት ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት እናስታውሳለን።

አድራሻ 10056 Renton Ave S, Seattle, WA 98178

የሲያትል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት

09/10/2025

የተከበራችሁ ምዕመናን

“ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ ፤ በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህል፡፡'' (መዝ 64÷11 )

እንኳን በሰላም ከዘመነ ማቴዎስ ወደዘመነ ማርቆስ አሸጋገራችሁ 🌼🌼

ነገ ሐሙስ የርእሰ ዓውደ ዓመት በኪዳን እና ቅዳሴ ሥነ ስርዓት ከሌሊቱ 4:00 AM ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ በደብራችን ይከበራል::

እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ4:30pm ጀምሮ በዓሉን በህብረት ስለምናከብር እርስዎም ከመላ ቤተሰብዎ ጋር በ አክብሮት ተጋብዘዋል።

የሲያትል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት::

Address

10056 Renton Avenue S
Seattle, WA
98178

Opening Hours

Saturday 1pm - 3pm
Sunday 5am - 11am

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seattle Debre Mihret St.Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share