04/16/2023
ራዕይ 5፣ 9-10
መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።
9 And they sung a new song, saying, Thou art worthy to take the book, and to open the seals thereof: for thou wast slain, and hast redeemed us to God by thy blood out of every kindred, and tongue, and people, and nation;
10 And hast made us unto our God kings and priests: and we shall reign on the earth.
መላዉ የክርስቶስ ቤተሰቦች፣
እንኳን ለጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለትንሳዔው ዕለት እግዚአብሔር አደረሳችሁ።
እግዚአብሔር ከራሱ ጋር በክርስቶስ ሞት እንዳስታረቀን ለእኛም ኢትዮጵያውያን እርቅና ሰላሙን ያውርድልን።