Word of the Cross Ethiopian & Eritrean Church San Antonioየመስቀሉ ቃል ቤተ ክርስትያን

Word of the Cross Ethiopian & Eritrean Church San Antonioየመስቀሉ ቃል ቤተ ክርስትያን "WIN THE LOST AT ANY COST"

You are honorably invited to join us in Kansas to celebrate the book dedication /launch of 'Greater Righteousness.'( "የሚ...
04/14/2026

You are honorably invited to join us in Kansas to celebrate the book dedication /launch of 'Greater Righteousness.'( "የሚበልጥ ፅድቅ") Authored by Pastor Henok Tsegaye, this book focuses on Christ’s Sermon on the Mount.

04/11/2026

"...ከሙታን የተነሣውን፥ ከዳዊት ዘርም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አስብ" 2ኛ ጢሞቲዎስ 2:8

የፕሪስባይቴሪያን የቤተክርስቲያን ሽማግሌ የነበረው ባዝ ኦልድሪን፣ በግል የቅዱስ ቁርባን ሥነ፡ሥርዓት በመፈጸም በጨረቃ ላይ የመጀመሪያውን ቁርባን ያደረገ ሰው ነው። ይህም በጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ምግብ እና መጠጥ የተወሰደበት አጋጣሚ ሆኖ ተመዝግቧል።ለሥነ፡ሥርዓቱ የሚሆኑትን ትንሽ የብር ጽዋ፣ በፕላስቲክ መያዣ ውስጥ ያለ የወይን ፈሳሽ እና ቁራጭ ዳቦ ይዞ የሄደ ሲሆን፣ እነዚህም በቴክሳስ በሚገኘው ቤተክርስቲያኑ "ዌብስተር ፕሪስባይቴሪያን ቸርች" የተዘጋጁ ነበሩ። እ.ኤ.አ. ሐምሌ 20 ቀን 1969 "ኢግል" የተባለችው መንኮራኩር ጨረቃ ላይ ካረፈች ከጥቂት ጊዜ በኋላ፣ እርሱና ኒል አርምስትሮንግ ወደ ጨረቃ ምድር ከመውረዳቸው በፊት፣ ኦልድሪን በግሉ የቅዱስ ቁርባን (የጌታን ዕራት) ሥነ፡ሥርዓቱን አከናውኗል።ይህንን የጌታን እራት ሲወስድ ከመጽህፍ ቅዱስ ክፍል ዩሃንስ 15:5ን ያነብ ነበር ''እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።''
ወገኖች ይህ የጠፈር ተመራማሪ ይህንን በክርስቶስ ስጋና ደም የተመሰለውን ህብስትና ወይን በጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመታሰቢያ እንዳደረገው ዛሬም ክርስቶስ ኢየሱስ በረገጥነው ቦታ ሁሉ የመጀመሪያው ይሁን።በመጨረሻም የክርስቶስን ሞት፣ስቅለትና ትንሳኤ ዘወትር በየደረስንበትና ባለንበት ከፍታና ዝቅታ ሁሉ ማሰብና ማሰላሰል ይሁንልን።
መልካም ፋሲካ።
መጋቢ ዘፀዓት በቀለ

"...Remember Jesus Christ, risen from the dead, descended from David." 2 Timothy 2:8

Buzz Aldrin, who was a Presbyterian church elder, was the first person to take communion on the moon by performing a private Holy Communion ceremony. This is recorded as the first time food and drink were ever consumed on the lunar surface. He carried a small silver cup, wine in a plastic container, and a piece of bread for the ceremony, all of which were prepared by his church in Texas, "Webster Presbyterian Church." On July 20, 1969, shortly after the lunar module "Eagle" landed on the moon and before he and Neil Armstrong stepped onto the lunar surface, Aldrin privately performed the Holy Communion (The Lord's Supper) ceremony.During his private ceremony, he read John 15:5: "I am the vine, you are the branches. Whoever remains in me, and I in him, will bear much fruit; for you can do nothing without me."

Beloved, just as this astronaut first partook of the bread and wine—symbolizing the body and blood of Christ—as a memorial on the moon, let Jesus Christ be the "First" today in every place we step. Finally, may we always remember and meditate upon the death, crucifixion, and resurrection of Christ in every height and depth we reach.
Happy Easter.
Pastor Zetseat Bekele

"እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤"1ጴጥሮስ2:9"But you ...
03/15/2026

"እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤"
1ጴጥሮስ2:9
"But you are a chosen race, a royal priesthood, a holy nation, a people for his own possession, that you may proclaim the excellencies of him who called you out of darkness into his marvelous light."(ESV)1 peter 2:9

በዚህ መጋቢ ሄኖክ ፀጋዬ  ባጋራን መንፈሳዊ  መጽሃፍ ምርቃት ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋቶች እንሆን ዘንድ መጋቢት 19/2018 በካላንደራችን ላይ ይዘን በቦሌ ዮጎ ሲቲ ቤተ ክርስትያን መሰ...
03/14/2026

በዚህ መጋቢ ሄኖክ ፀጋዬ ባጋራን መንፈሳዊ መጽሃፍ ምርቃት ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋቶች እንሆን ዘንድ መጋቢት 19/2018 በካላንደራችን ላይ ይዘን በቦሌ ዮጎ ሲቲ ቤተ ክርስትያን መሰባሰቢያችን ይሁን።ወንድሜ ሄኖክ እግዚአብሄር ይባርክህ።
ተባረኩ።
መጋቢ ዘፀዓት በቀለ

Ethiopian & Eritrean Christmas
01/12/2026

Ethiopian & Eritrean Christmas

MERRY ETHIOPIAN CHRISTMAS የሐበሻን ገና ምክንያት በማድረግ ባሁኑ እሁድ ማለትም January 11,2026 ጌታን በህብረት የምናመልክበትና የባህል ምግብ  የምንቆርስበት ጊዜ ይሆ...
01/06/2026

MERRY ETHIOPIAN CHRISTMAS
የሐበሻን ገና ምክንያት በማድረግ ባሁኑ እሁድ ማለትም January 11,2026 ጌታን በህብረት የምናመልክበትና የባህል ምግብ የምንቆርስበት ጊዜ ይሆናልና ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛችሁዋል።

Happy new year 2026"In days to come Jacob will take root, Israel will bud and blossom and fill all the world with fruit....
01/01/2026

Happy new year 2026

"In days to come Jacob will take root, Israel will bud and blossom and fill all the world with fruit."Isaiah 27:6
”በሚመጡት ቀናት ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፤
እስራኤልም ያቈጠቍጣል፣ ያብባልም፤
በፍሬያቸውም ምድርን ሁሉ ይሞላሉ።" ኢሳያስ 27:6
"በቲ ዚመጽእ ዘመን፡ ያእቆብ ሱር ኪሰድድ፡ እስራኤል ከኣ ኪልምዕን ኪዕምብብን እዩ፡ ንዝባን ዓለም ድማ ብፍረ ኺመልእዎ እዩም።ኢሳይያስ 27:6
Pastor Zetseat Bekele
Word of the Cross Ethiopian and Eritean Church (www.wtceec.org)

A message from the Pastor: Welcome to Word of the Cross Ethiopian and Eritrean Church! I am pleased that you have taken time out of your busy schedule to visit the Word of the Cross Church website. We feel that the church should be a real place, a place that is warm and relevant to the lives of

04/27/2025

Address

9650 Huebner Road, TX, , (Grace Point Church)
San Antonio, TX
78240

Opening Hours

9am - 12:30pm

Telephone

+12105893002

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Word of the Cross Ethiopian & Eritrean Church San Antonioየመስቀሉ ቃል ቤተ ክርስትያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Word of the Cross Ethiopian & Eritrean Church San Antonioየመስቀሉ ቃል ቤተ ክርስትያን:

Share