EOTC MNSD

EOTC MNSD በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሚኒሶታ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት።
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Minnesota and Surrounding Diocese

07/07/2019
የሚኒሶታና አካባቢው አገረስብከት ሊቀጳጳስ ዶ/ር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በሚኒሶታው ደብር ደብረሠላም መድኃኒዓለም የኢ. ኦ. ተ. ቤ/ክ በመገኘት የ ሕፅበተ እግር አገልግሎት ሲሰጡ
04/26/2019

የሚኒሶታና አካባቢው አገረስብከት
ሊቀጳጳስ ዶ/ር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በሚኒሶታው ደብር ደብረሠላም መድኃኒዓለም የኢ. ኦ. ተ. ቤ/ክ በመገኘት የ ሕፅበተ እግር አገልግሎት ሲሰጡ

ዛሬ ሚያዚያ 9፣ 2011 (April 17,2019) የተከናወነው የቆሞስ አባ ገብረ ማርያም ቢሰውር ጸሎተ ፍትሐት እና ሽኝት ይህን ይመስል ነበር።በእለቱ የሚኒሶታና አካባቢው ሊቀጳጳስ አቡነ ኤ...
04/18/2019

ዛሬ ሚያዚያ 9፣ 2011 (April 17,2019) የተከናወነው የቆሞስ አባ ገብረ ማርያም ቢሰውር
ጸሎተ ፍትሐት እና ሽኝት ይህን ይመስል ነበር።

በእለቱ የሚኒሶታና አካባቢው ሊቀጳጳስ አቡነ ኤዎስታቴዎስ (ዶክተር) ፣ በአካባቢያችን የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ካህናት ዲያቆናት እንዲሁም ምዕመናን በመገኘት ሃዘናቸውን ገልፀውል።

ፀሎታቸው እና በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር።
ቅዱስ እግዚአብሄር ነፍሳቸውን ከአብርሃም፣ ይስሐቅ እና ያዕቆብ ጋር በገነት ያኑርልን፣ አሜን።
(ቦታው:
በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን)
https://www.facebook.com/2012845589024125/posts/2108045612837455?sfns=mo

የቆሞስ አባ ገብረ ማርያም ቢሰውር ጸሎተ ፍትሐት ዛሬ 10:00 am ሰአት ላይ ፀሎት ይጀምራል፣ ሽኝት 2 PM ላይ ይሆናል።ቦታው:በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ...
04/17/2019

የቆሞስ አባ ገብረ ማርያም ቢሰውር
ጸሎተ ፍትሐት ዛሬ 10:00 am ሰአት ላይ ፀሎት ይጀምራል፣ ሽኝት 2 PM ላይ ይሆናል።
ቦታው:
በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
አድራሻ
1928 Norfolk Ave
Saint Paul MN 55116

በአይዋ ዲሞይን የሜኔሶታና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብጹእ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ከሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ ከመጋቢ አእላፍ ቀሲስ ስንታየሁ ጋር አርብ ሚያዚያ 4 እና 5 በከተማው የሚገኙ...
04/14/2019

በአይዋ ዲሞይን
የሜኔሶታና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብጹእ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ከሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ ከመጋቢ አእላፍ ቀሲስ ስንታየሁ ጋር አርብ ሚያዚያ 4 እና 5 በከተማው የሚገኙ ሕዝበ ክርስቲያንን በማስተማር :በመምከርና ቃለ ምዕዳን በመስጠት አባታዊ ፍቅራቸውንና መንፈሳዊ አገልግሎታቸውን እንዲህ በአማረ ሁኔታ ፈጽመው ወደ ሀገረ ስብከታቸው ተመልሰዋል::

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ  የሚኒሶታና አካባቢው አገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ ዶክተር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተዘጋ...
04/09/2019

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ የሚኒሶታና አካባቢው አገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ ዶክተር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተዘጋጀው የመጋቢት 27 ንግስ በዓል ላይ ያስተማሩት ትምህርት April 7-2019
https://youtu.be/ndQvP5NXsT

የአምላካችን የመድኃኒዓለም አመታዊ በዓል ታቦተ ንግስ ላይ ብፁዕ ሊቀጳጳስ ዶ/ር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ የሠጡት ትምህርት (በሚኒሶታው ደብረሠላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህ...

በትናንትና እለት (April 7,2019) የሚኒሶታና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር) በደብረ ሠላም መድኃኒዓለም የኢ.ኦ.ተ. ቤ/ክ በተገኙበት የተደረገው ...
04/08/2019

በትናንትና እለት (April 7,2019) የሚኒሶታና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር) በደብረ ሠላም መድኃኒዓለም የኢ.ኦ.ተ. ቤ/ክ በተገኙበት የተደረገው የአምላካችን የመድኃኒዓለም አመታዊ በዓል ታቦተ ንግስ ይህን ይመስል ነበር።

Address

Saint Paul, MN
55406

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EOTC MNSD posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share