08/25/2024
የሐሰተኛ ነብይና የሳተ ህዝብ ሁለቱ
መገለጫዎች
1, የሐሰተኛ ነብያት መገለጫ
ማስፈራራት ሲሆን
2, የሳተ ህዝብ መገለጫ
መፍራት ነው ።
ምሳሌ 29÷25 ሰውን መፍራት ወጥመድ ያመጣል፤ በእግዚአብሔር የሚታመን ግን እርሱ ይጠበቃል።
25 The fear of people becomes a snare, but whoever trusts in the Lord will be set on high.