Young Adult Christian fellowship in Philadelphia.

Young Adult Christian fellowship in Philadelphia. Ethiopian /Eritrean Christian YOUTH Fellowship UNITED in CHRIST

06/20/2021
1ኛ ጢሞቴዎስ 4:7 እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
09/03/2020

1ኛ ጢሞቴዎስ 4:7
እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።

Lets pour out worship and praise to our heavenly FatherSat Mar 7 at 5PM
02/25/2020

Lets pour out worship and praise to our heavenly Father

Sat Mar 7 at 5PM

Day of celebration and phrasing our Lord! Congratulations and have a blessed marriage.
12/30/2019

Day of celebration and phrasing our Lord!
Congratulations and have a blessed marriage.

Join us this Saturday afternoon Nov 30 at 2PM
11/26/2019

Join us this Saturday afternoon Nov 30 at 2PM

11/15/2019

Which one are you?!?
Make sure God will use you for a HONORABLE Work.

2ጢሞ.2:20
በትልቅም ቤት የእንጨትና የሸክላ ዕቃ ደግሞ አለ እንጂ የወርቅና የብር ዕቃ ብቻ አይደለም፥ እኵሌቶቹም ለክብር፥ እኵሌቶቹም ለውርደት ይሆናሉ፤
እንግዲህ ማንም ራሱን ከእነዚህ ቢያነጻ፥ ለክብር የሚሆን የተቀደሰም ለጌታውም የሚጠቅም ለበጎም ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ዕቃ ይሆናል።
2 Tim 2:20
Now in a great house there are not only vessels of gold and of silver, but also of wood and of clay. Some are for honor, and some for dishonor.
If anyone therefore purges himself from these, he will be a vessel for honor, sanctified, and suitable for the master’s use, prepared for every good work

11/07/2019

2ጢሞ.1:9 ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥

2TIM 1:9 Who hath saved us, and called us with an holy calling, not according to our works, but according to his own purpose and grace, which was given us in Christ Jesus Before THE WORLD BEGAN

11/01/2019

መዝሙረ ዳዊት 147:10
የፈረስን ኃይል አይወድድም፥ በሰውም ጭን አይደሰትም።
እግዚአብሔር በሚፈሩት፥ በምሕረቱም በሚታመኑት ይደሰታል።

10/30/2019

ትንቢተ ኢሳይያስ 40:26፤
ዓይናችሁን ወደ ላይ አንሥታችሁ ተመልከቱ፤ እነዚህን የፈጠረ ማን ነው? ሠራዊታቸውን በቍጥር የሚያወጣ እርሱ ነው፥ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል፤ በኃይሉ ብዛትና በችሎቱ ብርታት አንድስ እንኳ አይታጣውም።
ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ፡— መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች፥ ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች፡ ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ?
አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።
ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።

10/19/2019

Address

822 Lincoln Avenue
Prospect Park, PA
19076

Opening Hours

Tuesday 7pm - 9pm
Wednesday 6:30pm - 8:30pm
Friday 8am - 12am
Saturday 8am - 11am
2pm - 4pm
Sunday 11am - 2:45pm

Telephone

(240) 528-1383

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Young Adult Christian fellowship in Philadelphia. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Young Adult Christian fellowship in Philadelphia.:

Share