10/18/2024
እንኳን አደረሳችሁ::
አመታዊ የጥቅምት መድሀኒዓለም በዓል በደብራችን በመካነ ፀሀይ መድሀኒዓለም ቤተክርስቲያን በ 24/2/2017 ( 11/3/2024) ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ካህናት ዲያቆናት እንዲሁም የደብራችን ዘማሪያን በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ እናከብራለን በዚሁ እለት ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጠርተኖታል አድራሻ ከታች ያገኙታል::
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን እና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
የደብሩ ሰበካ ጉባኤ