Debre Mewi'e Holy Trinity and St Stephen Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Debre Mewi'e Holy Trinity and St Stephen Ethiopian Orthodox Tewahedo Church The church was founded by the permission of his grace Archbishop Abune Markos on September 9th 2007. We are located in Phoenix, Arizona.

Our mission is to proclaim the Gospel in accordance with the Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith.

03/16/2025
09/30/2023

እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

"መስቀል መልዕልተ ኩሉ ነገር ያድኅነነ እምፀር"

ሊቅ ቅዱስ ያሬድም መስቀል ከሁሉም ነገር በላይ እንደሆነና ከሥጋዊ(ዓለማዊ) ጠላትም ሆነ ከመንፈስ ጠላታችን ከዲያብሎስ ሊያድነን እንደሚችል አስተምሮናል።

ይህንን ታላቅ የደመራ በዓል ለማክበር ወደ ደብረ መዊዕ ካቴድራል ለምትመጡ የደብራችን ምዕመናን እና የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አገልጋዮች ሁሉ ሰፋ ያለ የመኪና ማቆሚያ ስላዘጋጀን ከዚህ በምንገልጸው አድራሻ በመጠቀም የበኩላችሁን ድርሻ ላልሰሙ በማሰማት እንድትተባበሩን መልእክት ለማስተላለፍ ነው።

ፓርክ የሚደረግበት አድራሻ

👉 4011 N 51st Ave, Phoenix, AZ 85031

አረጋውያን ፣ አካል ጉዳተኛ ለሆናችሁ እንዲሁም ማንኛውም አርቆ ለማቆም የጤንነት ችግር ካለቦት ከዚህ በታች ባሉት ስልክ ይደውሉልን

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ አስተባባሪዎች ኮሚቴዎችን ያግኙአቸው

አቶ ብርሃኑ 602-314-0202
ቀይባሕር 602-583-6661
አቶ ሚሊዮን 623- 755-4659

ከሰበካ ጉባዔ ጸሐፊያችንን ያግኙ

በሰዓቱ (240) 429-2167

ከአባቶች ስለበዓሉ መረጃ ለማግኘት

ቀሲስ አንተነህ 602-517-4398


ከበዓለ መስቀሉ በረከት ያሳድርብን!
መልአከ መዊዕ ቀሲስ ዮሐንስ

+++እንኳን ለበዓለ መስቀሉ አደረሳችሁ!+++The Finding of the True CrossMeskel in Phoenix መስቀል በፊኒክስSeptember, 30, 2023 at 4pmበደብረ መዊዕ ...
09/28/2023

+++እንኳን ለበዓለ መስቀሉ አደረሳችሁ!+++
The Finding of the True Cross
Meskel in Phoenix መስቀል በፊኒክስ
September, 30, 2023 at 4pm
በደብረ መዊዕ ቅ/ሥላሴ ወቅ/እስጢፋኖስ ካቴድራል አዘጋጅነት
4901 W Indian School Rd, Phoenix AZ, 85031

+++እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! +++ በዓለ ንግሡ በካቴድላችን በድምቀት በዋዜማ ዓርብ ሐምሌ ፯/July 14 ዋዜማ ከ5PM እና የንግስ ክብረ በዓሉ ቅዳ...
07/09/2023

+++እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! +++ በዓለ ንግሡ በካቴድላችን በድምቀት በዋዜማ ዓርብ ሐምሌ ፯/July 14 ዋዜማ ከ5PM እና የንግስ ክብረ በዓሉ ቅዳሜ ሐምሌ ፰/July 15 በማኅሌት ከ3AM ተጀምሮ ይከበራል። ላልሰሙ የክርስቲያን ቤተሰቦች እና በአካባቢያችን ላሉ ምዕመናን መልእክቱ እንዲደርስ በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ።

Address

4901 W Indian School Road
Phoenix, AZ
85031

Opening Hours

Saturday 9am - 1pm
Sunday 5am - 12pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Mewi'e Holy Trinity and St Stephen Ethiopian Orthodox Tewahedo Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Debre Mewi'e Holy Trinity and St Stephen Ethiopian Orthodox Tewahedo Church:

Share