Debre Genet Kidus Amanuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Philadelphia

Debre Genet Kidus Amanuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Philadelphia This is the Official page of DGKA
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ

ኤፌሶን 4:5-6አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።
02/17/2025

ኤፌሶን 4:5-6

አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።

02/17/2025
02/12/2025

We invite you all to the English Service of the Oriental Orthodox Churches on Saturday February 15th in Philadelphia. This is a service where all of the sister Oriental Orthodox Churches gather and worship and praise together. We will be joining all of our sister churches in one English service.

See you all in Philly 🙏🏽

10/21/2024

ዋዜማ 4pm (11/8 Friday)
ጉባዔ 6pm
ማኅሌት 11pm ጀምሮ ቤተ ክርስቲያኑ ክፍት ነው
ደብረ ገነት ቅዱስ አማኑኤል ቤ.ክ
7100 Woodland Ave. Philadelphia, Pa. 19142
በሰላም ያድርሰን ቅዱስ አማኑኤል።

02/23/2024
10/13/2023

ጥቅምት አማኑኤል

09/06/2023

+++
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን::

የተወደዳችሁ ፍለደልፍያ ደብረ ገነት ቅዱስ አማኑኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አባቶች ካህናት ወንድሞች ዲያቅቆናት ምእመናንና ምእመናት:

እንዴት ሰነበታችሁ?

ከላይ በተልጠፈው የቅዱስ ሲኖዶስ አዋጅ መሰረት የጳጉሜን ወር ሁላችንም በጸሎትና ምህላ እንድናሳልፍ ተወስኖአል:: በአጥቢያችንም ከነገ ጀምሮ በየቀኑ ከ6:00pm ጀምሮ ጸሎተ ምህላ ይካሄዳል:: ሁላችሁም በቤተ ክርስቲያን ጊዜያችሁን አመቻችታችሁ እንድትገኙና እንድትሳተፋ ጥሪ እናስተላልፉለን::

የደብሩ ሰበካ ጉባኤ አስተዳደር

Address

7100 Woodland Avenue
Philadelphia, PA
19142

Opening Hours

Monday 6:30am - 11am
Tuesday 6:30am - 11am
Wednesday 6:30am - 11am
6pm - 7:30pm
Thursday 6:30am - 11am
Friday 6:30am - 11am
6pm - 8pm
Saturday 6:30am - 11am
3pm - 5pm
Sunday 4am - 1pm

Telephone

+12157269360

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Genet Kidus Amanuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Philadelphia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Debre Genet Kidus Amanuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Philadelphia:

Share