ደብረ ብርሀን ሥላሴ እና ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ D.B Selassie & K.Mariam EOTC Omaha

  • Home
  • United States
  • Omaha, NE
  • ደብረ ብርሀን ሥላሴ እና ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ D.B Selassie & K.Mariam EOTC Omaha

ደብረ ብርሀን ሥላሴ እና ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ D.B Selassie & K.Mariam EOTC Omaha Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ደብረ ብርሀን ሥላሴ እና ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ D.B Selassie & K.Mariam EOTC Omaha, Religious organisation, 4932 Ohio Street, Omaha, NE.

ጥር 7- እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳቹ! ሥሉስ ቅዱስ የባቢሎንን ግንብ ያፈራረሱበት ዕለት ነው፡፡
01/16/2024

ጥር 7- እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳቹ! ሥሉስ ቅዱስ የባቢሎንን ግንብ ያፈራረሱበት ዕለት ነው፡፡

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓለ በሰላም አደረሰን አደረሳች!!
01/07/2024

እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓለ በሰላም አደረሰን አደረሳች!!

ታህሳስ 24:ጻድቁ አባታችን እቡነ ተክለሃይማኖትን በረከታቸው ና ምልጃቸው ከሁላችን ጋር ይሁን!
01/03/2024

ታህሳስ 24:

ጻድቁ አባታችን እቡነ ተክለሃይማኖትን በረከታቸው ና ምልጃቸው ከሁላችን ጋር ይሁን!

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።” መዝ. 33፡7፡፡
12/29/2023

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።” መዝ. 33፡7፡፡

ታህሳስ 3እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት (ለአታ ለማርያም) ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ!
12/12/2023

ታህሳስ 3
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት (ለአታ ለማርያም) ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ!

እንኳን ለህዳር ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓለ አደረሳቹ! የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን::
12/01/2023

እንኳን ለህዳር ጽዮን ዓመታዊ ክብረ በዓለ አደረሳቹ!

የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን::

11/27/2023

November 26/2023 Sunday service

ህዳር ፲፪ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤልም በዓለ ሢመት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ::
11/22/2023

ህዳር ፲፪
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤልም በዓለ ሢመት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ::

ህዳር 11 +"+ እንኩዋን "ለቅድስት ወብጽዕት ሐና" (እመ ማርያም) ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ +"+
11/21/2023

ህዳር 11

+"+ እንኩዋን "ለቅድስት ወብጽዕት ሐና" (እመ ማርያም) ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ +"+

Address

4932 Ohio Street
Omaha, NE
68104

Opening Hours

Saturday 4pm - 7pm
Sunday 5am - 2pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደብረ ብርሀን ሥላሴ እና ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ D.B Selassie & K.Mariam EOTC Omaha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ደብረ ብርሀን ሥላሴ እና ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ D.B Selassie & K.Mariam EOTC Omaha:

Share