06/24/2022
በኦክላንድ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በ6/25/2022 ዓም የሚደረግ የሻማ ማብራት ፕሮግራም እንዳለ የሚገልፀ ማስታውቂያ በቴክስት እና በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን መንገዶች እየተሰራጨ እንደሆነ የአስተዳደር ቦርዱ ተመልክቷል።
ማስታወቂያዎቹም ሁኑ እዛ ላይ የተላለፉት መልእክት ከቤተክርስቲያኗ እንዳልተላለፈ መላው ህዝባችን ይገነዘብልን ዘንድ በትህትና እናስታውቃለን።
የኦክላንድ መድኃኔዓለም አስተዳደር ቦርድ