ሙዱላ መካነ ኢየሱስ የወጣቶች አገልግሎት - Mudula Mekane Yesus Youth Ministry

Directions

ሙዱላ መካነ ኢየሱስ የወጣቶች አገልግሎት - Mudula Mekane Yesus Youth Ministry Mudula Mekane Yesus Church youth ministry

10/08/2026

እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።

መዝሙር 16፥5

10/07/2026

አብርሃም ቤት ይስሃቅ ስመጣ
መቼ ተተካ በአንተ ቦታ
እጅህ አይበልጥም ከፊትህ ፈገግታ
አይበልጥም ሰጭ ከስጦታ

10/07/2026

ከምባተኛ መዝሙር

10/06/2026

ኢየሱስ ነዉ ለእኔ

10/05/2026

ለመንፈሳዊ ዕድገት የምጠቅሙ፣ አስተማሪ እና መካሪ የሆኑ ትምህርቶች ይለቀቁበታል!

በገጻችን ላይ ፦

🔹አምልኮ
🔹መዝሙር
🔹ስብከት
🔹ፀሎት
🔹ምስክርነት

እንዲሁም ወጣቶችን የሚያበረታታ፣ ሕይወትን የሚቀይር የመንፈሳዊ ይዘት በቀጥታ ይተላለፋሉ።

👉 ዛሬ ፎሎው በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
👉 ሼር በማድረግ ሌሎችንም ይጋብዙ!

📲 Follow | Like | Share

https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZN-95Wfmr08jNm

10/05/2026

ሰዉ ያረገኝ ፀጋህ ነዉ
ታሪኬን ቀይሮ
ከሞት ኣስመልጦ
ጌታ ሆይ ተመስገን

✍️ አገኘሁ ይደግ

“በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።”  — ሮሜ 5፥2
10/04/2026

“በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።”
— ሮሜ 5፥2

10/02/2026

ረሳለሁ ሁሉን ነገር አምልኮ ስጀመር
ተዋለው ያስጨነቀኝን ሳየው ፍትህን

10/01/2026

አንተ የሌለህበት ቦታ ለምኔ
ሃገር ለምኔ ከፍታ ለምኔ
አንተ የሌለህበት ህብረት ለምኔ
መዝሙር ለምኔ ወሬ ለምኔ (፪x)

አስጠጋኝ ወደ እቅድህ
ወዳየህልኝ ወደ ሃሳብህ (፪x)

09/29/2026

ተወዳጅ የሀድየኛ መዝሙር

Address

742 Broadway, Apt 4B
New York, NY
10003

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሙዱላ መካነ ኢየሱስ የወጣቶች አገልግሎት - Mudula Mekane Yesus Youth Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share