ቢላሉል ሀበሺ የሙስሊሞች ግሩፖ ።

ቢላሉል ሀበሺ የሙስሊሞች ግሩፖ ። ይህ ግሩፕ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የመማማሪያ እና የኢስላማዊ አንድነቶችን የማጠናከሪያ መድረክ ነው።

11/16/2025

TikTok

Emotional shehada
08/10/2025

Emotional shehada

Check out STAND FOR TRUTH !’s video.

12/23/2024

Listen to this guys

12/18/2024
11/02/2024
09/03/2024
08/25/2024

ባክህ አትቸኩል!!!
===========
ባል ከስራ ሲመለስ ከሚስት ጋር ትንሽ አለመግባባት ይፈጠርናመቆጣት ይጀምራል። ሚስትም የዋዛ አልነበረችም እሱ አንድሲል እሷ ሁለት እያደረገች አጸፋዊ ምላሽ መስጠት ቀጠለች።ትንሿ ክፍላቸው በአንድ ጊዜ ከሁለቱም አፍ በሚወረወሩየቃላት ጥይቶች ወደ ጦር አውድማነት ተቀየረች።ሚስት በተደጋጋሚ ፍታኝ፤ በቃ ፍታኝ፤ ፍታኝ አልኩህ እኮ ከአንተጋር መቀጠል አልፈልግም የሚሉ ቃላትን መሰንዘር ጀመረች።እሺ እንግዲህ በቃ ፍቺ ከፈለግሽ ቀላል ነው ብሎ ከኪሱወረቀት በማውጣት የሆነ ነገር ከጻፈ በኋላ ከመሳቢያው ውስጥፖስታ አውጥቶ በማሸግ ይኸው የፍቺ ወረቀትሽን ያዢ ብሏትከቤቱ ወጥቶ ሄደ።በንዴት ሀይለቃል ስትናገር የነበረችው ሚስት ከባሏ ቤቱን ለቆመውጣት በኋላ ነገሮችን በጥሞና ማየት ስትጀምር ስህተትየሰራች መሆኗ ታወቃት፤ ያ ብዙ መስዋእትነት የከፈለችለትትዳሯ እንደ ቀልድ ሲፈርስ ተሰማት፤ የኔ በሆነ ብላ ስትመኘውናበመጨረሻም ያሰበችው ተሳክቶ የግሏ ያደረገችውን ገና ከተጋቡአመት እንኳን ያልሆነውን ምርጥ የትዳር አጋሯን አሳልፋ ለሌላሰው መስጠቷ ሲታወቃት የሰራችው ስህተት አብከነከናት።በፍጹም አይሆንም እያለች ማልቀስ ጀመረች። በዚህ መሀልባል ተመልሶ መጣ። አንዲት ቃል ሳይተነፍስ ወደ መኝታ ክፍሉበማምራት አልጋው ላይ ተቀመጠ።ሚስት እየተንደረደረች መጥታ ውዴ ስህተት ሰርቻለሁ፤በሰራሁት ነገር በጣም ተጸጽቻለሁ፤ እባክህ ፍቺው እንዳይጸድቅቶሎ ብለህ ከሼኾች ፈትዋ ጠይቅልን አለች። ባልም የምርሽንነው ከልብሽ ተጸጽተሻል? አላት። አዎ እባክህ ፍጠን ጊዜአታባክን አለችው። እስቲ ፖስታውን ክፈቺና ጮክ ብለሽአንብቢልኝ አላት።ፖስታውን ከፍታ ማንበብ ጀመረች፦ “ ያቺን ስወዳት፤ሳፈቅራት፤ ለይል ሰግጄ ውዴን ለምኜ በስንት መከራ ያገኘኋትንምርጥ ሚስቴን ለትንሽዬ አለመግባባት ብዬ የምፈታ ሞኝአይደለሁም። እዚህ ዱንያ ላይ ብቻ ሳይሆን በአኺራም የጀነትውስጥ ሚስቴ እንድትሆኚ ነበር አላህን የለመንኩት። ስለዚህውዴ ወላሂ አልፈታሽም!!!” የሚል ነበር። ቀና ብላ የባሏንፊት የምታይበትን አቅም በማጣት እንዳቀረቀረች ስቅስቅ ብላአለቀሰች።አይዞሽ ተረጋጊ የችግሮቻችን መፍቻ ቁልፍ ፍቺ ሳይሆን ፍቅርናፍቅር ብቻ ነው አላት። ወንድ ልጅ ሆይ አላህ ፍቺን በአንተ እጅላይ ያደረገው እንደ “ትርፍ” ብር የትም እንድትመነዝረውሳይሆን ነገሮችን አመዛዝነህ በብልሀት እንድትይዘው ነውና ለሁሉም ነገር ፍቺን ብቸኛ አማራጭ አድርገህ አትውሰድ። ዛሬ ዘለህ ፈትቼሻለሁ የምትላትን ሴት ለማግኘት ትላንት የተጓዝክባቸውን መንገዶች አስብ።

07/07/2024

He told us the real thing

07/07/2024
07/07/2024

Lisen to this woman

07/06/2024

Address

Nashville, TN

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቢላሉል ሀበሺ የሙስሊሞች ግሩፖ ። posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ቢላሉል ሀበሺ የሙስሊሞች ግሩፖ ።:

Share