Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota

Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota Welcome to the Debreselam Medhanealem Ethiopian Orthodox Church's official page. you will get enough information about our church.

05/31/2026

የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ በሰላም አደረሳችሁ እያለች ሥርዓተ ቅዳሴውንና ስብከተ ወንጌሉን በቀጥታ ስርጭት ታስተላልፋለች - ግንቦት ፳፫, ፳፻፲፰ - May 31, 2026

05/24/2026

የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እንኳን ለግንቦት ኪዳነ ምሕረት በሰላም አደረሳችሁ እያለች ሥርዓተ ቅዳሴውንና ስብከተ ወንጌሉን በቀጥታ ስርጭት ታስተላልፋለች - ግንቦት ፲፮, ፳፻፲፰ - May , 2026

05/17/2026

እንኳን ለዕለተ ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ እያለች የመልዕልተ አድባራት ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የእለቱን ቅዳሴ እና ስብከተ ወንጌል በቀጥታ ሥርጭት ታስተላልፋለች - ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ - ሚያዚያ ፳፭ ቀን, ፳፻፲፰ (May 3, 2026).

ላለፉት 10 ዓመታት በብዙ ፈተናዎች እና ጥረቶች ሲገነባ የቆየው፣ እጅግ ውብ እና ዘመናዊው የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አዲስ ሕንጻ ዛሬ እና ነገ በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ...
04/25/2026

ላለፉት 10 ዓመታት በብዙ ፈተናዎች እና ጥረቶች ሲገነባ የቆየው፣ እጅግ ውብ እና ዘመናዊው የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አዲስ ሕንጻ ዛሬ እና ነገ በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ይመረቃል! ዘ-ሐበሻ በስፍራው ተገኝቶ ይህንን ታሪካዊ ሕንጻ ጎብኝቷል። ሙሉን ቪድዮ ተመልከቱት።

3 likes. "ሚኒሶታ የተገነባው አስደናቂው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ልዩ ጉብኝት | Debre Selam Medhanealem Minnesota | VOEA"

04/25/2026
🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘         Apr. 25 & 26 የመኪና ማቆሚያ ስፍራ አድራሻ።3100 E 28th St E, Minneapolis, MN 55406
04/24/2026

🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 Apr. 25 & 26 የመኪና ማቆሚያ ስፍራ አድራሻ።

3100 E 28th St E, Minneapolis, MN 55406

Find local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.

Address

2629 30th Avenue South
Minneapolis, MN
55406

Opening Hours

Monday 6am - 10am
Tuesday 6am - 10am
Wednesday 6am - 10am
Thursday 6am - 10am
Friday 6am - 10am
Saturday 6am - 8am
Sunday 5am - 12pm

Telephone

(612) 721-1222

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota:

Share