Menbere Tsehay St Gabriel EOTC S/Florida-መንበረ ፀሐይ ቅ/ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ደ/ፍሎሪዳ

Menbere Tsehay St Gabriel EOTC S/Florida-መንበረ ፀሐይ ቅ/ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ደ/ፍሎሪዳ Miami FL Menbere Tsehay St.

Gabriel Church is one of the parishes under Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
መንበረ ፀሐይ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ ማያሚ/ፍሎሪዳ ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አጥቢያዎች አንዱ ነው።

01/01/2026

ታህሳስ ገብርኤል 19/2018 ዓመታዊ ክብረ በዓል በደመቀ ሁኔታ አልፏል የዓመት ሰው ይበለን🙏

01/01/2026

ታህሳስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል

01/01/2026

ታህሳስ ገብርኤል በማህሌት እንደዚህ በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል።

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ጥሪየቅዱስ ገብርኤልን ዓመታዊ በዓለ ንግሥ ታህሳስ ፲፱ የምናከብር ሲሆን በዓሉን በማህሌት ፣ በኪዳን ፣ በቅዳሴ እና በመዝሙር  የምናከብር ስለሆነ እርሶምም የ...
12/13/2025

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ጥሪ

የቅዱስ ገብርኤልን ዓመታዊ በዓለ ንግሥ ታህሳስ ፲፱ የምናከብር ሲሆን በዓሉን በማህሌት ፣ በኪዳን ፣ በቅዳሴ እና በመዝሙር የምናከብር ስለሆነ እርሶምም የበረከቱ ተካፋይ ሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።

Join Us for the Annual Celebration of St, Gabriel

We invite you to celebrate annual Feast of St. Gabriel on December 28. We will celebrate with Hymnody, prayer of Covenant, Divine Liturgy, Sermon and Ark of Covenant Procession so we look forward to celebrating this sacred occasion with you, your family, and friends. May this weekend of worship, fellowship, and service strengthen our faith and unity as a community!

የመስቀል በዓል አከባበርCelebration of the finding of the true Cross ✝️
09/30/2025

የመስቀል በዓል አከባበር
Celebration of the finding of the true Cross ✝️

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ጥሪየቅዱስ ገብርኤልን ዓመታዊ በዓለ ንግሥ ሐምሌ ፲፱ የምናከብር ሲሆን በዓሉን በማህሌት ፣ በኪዳን ፣ በቅዳሴ እና በመዝሙር  የምናከብር ስለሆነ እርሶምም የበ...
07/17/2025

የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ጥሪ

የቅዱስ ገብርኤልን ዓመታዊ በዓለ ንግሥ ሐምሌ ፲፱ የምናከብር ሲሆን በዓሉን በማህሌት ፣ በኪዳን ፣ በቅዳሴ እና በመዝሙር የምናከብር ስለሆነ እርሶምም የበረከቱ ተካፋይ ሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።

Join Us for the Annual Celebration of St, Gabriel

We invite you to celebrate annual Feast of St. Gabriel on July 26. We will celebrate with Hymnody, prayer of Covenant, Divine Liturgy, Sermon and Ark of Covenant Procession so we look forward to celebrating this sacred occasion with you, your family, and friends. May this weekend of worship, fellowship, and service strengthen our faith and unity as a community!

እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ፍትህአለው ተስፋው
07/14/2025

እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ ፍትህአለው ተስፋው

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ትምህርት በየሣምንቱ ሰኞ፤
02/24/2025

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ትምህርት በየሣምንቱ ሰኞ፤

እንኳን ወደ ማያሚ መ/ፀሐይ ቅ/ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰላም መጡ! Welcome to Miami St.Gabriel

Abba Tito (1940-2024)May the Almighty God Rest Your Soul in Peace!
11/23/2024

Abba Tito (1940-2024)

May the Almighty God Rest Your Soul in Peace!

ዛሬ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም. ቅዳሜ ጾመ ፍልሰታን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ፍሎሪዳ የምንገኝ የኦሬንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በጋራ ሥርዓተ ቅዳሴ አካሂደናል።ቸሩ አምላካችን የቤ...
08/17/2024

ዛሬ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም. ቅዳሜ ጾመ ፍልሰታን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ፍሎሪዳ የምንገኝ የኦሬንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በጋራ ሥርዓተ ቅዳሴ አካሂደናል።

ቸሩ አምላካችን የቤ/ክ አንድነትን ይጠብቅልን።
+++

Today (Aug.17,2024), we had an excellent service of the Oriental Churches Concelebration in South Florida.

Glory be to God.

+++
https://miamigebriel.org/f/oriental-orthodox-concelebration-%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%88%AC%E1%8A%95%E1%89%B3%E1%88%8D-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%AB%E1%89%B0-%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%8A%93%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8C%8B%E1%88%AB-%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%B4

Address

2790 Nw 215 Street
Miami Gardens, FL
33056

Opening Hours

Friday 6:30pm - 8:30pm
Saturday 6:30pm - 8:30pm
Sunday 5pm - 1pm

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Menbere Tsehay St Gabriel EOTC S/Florida-መንበረ ፀሐይ ቅ/ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ደ/ፍሎሪዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Menbere Tsehay St Gabriel EOTC S/Florida-መንበረ ፀሐይ ቅ/ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ደ/ፍሎሪዳ:

Share