ኦስተን ደ/ኃ/ቅ/ራጉኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ Austin Debre Haile St Raguel EOTC

ኦስተን ደ/ኃ/ቅ/ራጉኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ Austin Debre Haile St Raguel EOTC This is an official page for Austin Debre Haile Saint Raguel Ethiopian Orthodox Tewahido Church

09/13/2026
09/10/2026

ዘመነ ሉቃስ ወንጌላዊ (2019 ዓ/ም)

እንኳን ለዘመነ ቅዱስ ሉቃስ እንዲሁም ለበዓለ ቅዱስ ራጉኤል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ።

የተወደዳችሁ ምእመናንና ምእመናት ከረምቱን በበጋ፣ ሌሊቱን በመዓልት የሚያፈራርቅ የዘመናት ባለቤት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር አዲሱን ዓመት የሰላምና የጤና፣ የደስታና የበረከት ዓመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

"አዲሱን ዓመት በቅዱስ ራጉኤል ቤት"

09/01/2026

ባሕረ ሐሳብ የቤተክርስቲያን አዋጅ!

በቅድሚያ እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ማርቆስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ሉቃስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ።

ቸርነቱ የማያልቅበት የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር አሮጌዉን ዘመን አሳልፎ አዲሱን ዘመን እንድናይ በእድሜና በጤና ስለባረከን ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁንልን።
በመቀጠልም በሚቀጥለው እሑድ ጳጒሜን 1/2018 (September 6/ 2026) የአዲሱን ዓመት መግባት ቀድመን የምናበሥርበትን፣ ዓመተ ወንጌላዊዉን የምናውጅበትን፣ አጽዋማትና በዓላትን የምናሳውቅበትን ባሕረ ሐሳብ (የዘመን መቊጠሪያ) በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን እናወጣለን። አዋጁን እናውጃለን። የምሥራቹን እናበሥራለን።
ስለዚህ ሁላችሁም በሰዓቱ ተገኝታችሁ አጽዋማት መቼ ይገባሉ? በዓላት መቼ ይውላሉ? ተብሎ ቢጠየቅ በቂ መልስ የሚገኝበትን የቅድስት ቤተክርስቲያንን የባሕረ ሐሳብ(የዘመን መቁጠሪያ) ትምህርት እንድትከታተሉ ስትል ቤተክርስቲያን ታሳስባለች።

ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን

"አዲሱን ዓመት በቅዱስ ራጉኤል ቤት"
08/27/2026

"አዲሱን ዓመት በቅዱስ ራጉኤል ቤት"

08/02/2026

የልጆች መንፈሳዊ የክረምት ትምህርት ምረቃ

Address

Manor, TX
78653

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኦስተን ደ/ኃ/ቅ/ራጉኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ Austin Debre Haile St Raguel EOTC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share