Ethiopian Christian Fellowship Church Los Angeles

Ethiopian Christian Fellowship Church Los Angeles This page is created to stream live programs from Ethiopian Christian Fellowship Church Los

01/10/2024
Sunday, December 31 መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራማችን ከ 10am -12:30pm ይካሄዳል:: በናፍቆት የምጠብቀው አመታዊ የ New Year's Eve ልዩ ፕሮግራማችን ደግሞ በልዩ ሁኔታ...
12/31/2023

Sunday, December 31 መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራማችን ከ 10am -12:30pm ይካሄዳል:: በናፍቆት የምጠብቀው አመታዊ የ New Year's Eve ልዩ ፕሮግራማችን ደግሞ በልዩ ሁኔታ በተዘጋጀ ዝማሬና አምልኮ እንዲሁም በቃልና በጭውውት ጥቅሶችን በመለዋወጥ ከ 8pm እስከ 12:00am (Midnight) ይካሄዳል:: የአዲስ አመት ዋዜማ ሰንበትን ከእኛ ጋር ኅብረትን አድርጉ ብለን ስንጋብዝ ሲመጡ ከዚህ በታች የምታዩትንና ከጀርባው ማግኔት ያለበትን የ 2024 ካላንደር ስጦታ እናበረክትሎታለን:: See you on Sunday!!

Revival      Conference                        2024
12/28/2023

Revival
Conference
2024

08/20/2023

ውድ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ህብረት ቤተ ክርስቲያን በሎስ አንጀለስ አባላትና ወዳጆች
በከተማችን በሚመጣው አውሎ ነፋስና ከባድ ዝናብ ምክንያት በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተነሳ የእለቱ የእሁድ መርሃ ግብር በአካል ሳይሆን በቴሌ ኮንፈረንስ እንዲሆን ወስነናል። የጉባኤያችን ደህንነት ከሁሉም በላይ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው። እናም በዚህ ፈታኝ ጊዜ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ስላለብን ዛሬ ፕሮግራሙ ከ 10:30am ጀምሮ በቤተ ክርስቲያናችን መደበኛ ቴሌ ኮንፈረንስ ቁጥር 774-323-4400 ፒን ኮድ 90404 # የሚካሄድ በመሆኑ ሁላችሁም በዚህ መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታቀርባለች። መደበኛ ፕሮግራማችን ግን በሚቀጥለው ሳምንት አስቀድሞ እንደነበረው የሚቀጥል መሆኑን እናስታውቃለን።
ሁላችንም ባለንበት ቦታ በዚህ ጉዳይ ለሁሉም ሰው እንጸልይ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
የሽማግሌዎች ቦርድ

  #ፍቅርንበተግባርPlease share this on your wall. Tag your friends.
04/08/2020


#ፍቅርንበተግባር
Please share this on your wall. Tag your friends.

Address

3405 W. Pico Bl
Los Angeles, CA
90019

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Christian Fellowship Church Los Angeles posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share