Amanuel Ethiopian Church Inc

Amanuel Ethiopian Church Inc Amanuel Ethiopian Church is Los Angeles based Ethiopian+Eritrean+American
Trinity Believing-Evange

05/05/2026

Amanuel Ethiopian Church Inc / Amanuel Ethiopian Church - LA is celebrating its 6th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

02/11/2026

02/01/2026 አማኑኤል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በሎስ አንጀለስ Sunday Morning Service Amanuel Ethiopian church Los Angeles

Amanuel Ethiopian Church IncAster Abebe Megerssa
02/03/2026

Amanuel Ethiopian Church Inc
Aster Abebe Megerssa

Day 2. Saturday Jan 31 2026 የ ሎስ አንጀለስ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት የ አንድነት ኮንፍረንስ (ቀን.2) በ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ሎስ አንጀለስ Abiy Hailu

Amanuel Ethiopian Church IncAster Abebe Megerssa
02/03/2026

Amanuel Ethiopian Church Inc
Aster Abebe Megerssa

Day 1. Friday Jan 30th የ ሎስ አንጀለስ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት የ አንድነት ኮንፍረንስ (ቀን.1)በ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ሎስ አንጀለስ Abiy Hailu

12/03/2025

ውድ እህታችን...በቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ መድረክ ላይ እህታችን መስተዋል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ስትመሰክር ያንቺን መሸማቀቅ ስመለከት ልቤ በጣም አዝኗል 💔

ከሁሉ በላይ ያሳዘነኝ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ ሲል ውርደትን ተቀብሎ በመስቀል ላይ ሳይሸማቀቅ ሲሞትልን አንቺ ግን የእርሱ ስም በአደባባይ ሲጠራ በእርሱ ያፈርሽበት መንገድ ነበር...😥

ይህ ደግሞ እኛ ክርስቲያኖች የየትኛውም ቤተ እምነት ብንሆን ጌታችንን በድፍረት መመስከር ያለብን ከመሆኑ ጋር ፈጽሞ ይቃረናል።

ክርስቶስ እኛን ከኃጢአታችን ሊያድን ስሙንና ክብሩን አዋርዶ ወደ ዓለም ሲመጣ በእኛ የማያፍር ከሆነ እኛ በዘላለም ሕይወታችን መሠረት በሆነው በስሙ እንዴት ማፈር እንችላለን?

ማርቆስ 8:38 ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ “በዚህም አመንዝራና ኃጢአተኛ ትውልድ በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር ሲመጣ በእርሱ ያፍርበታል።” በማለት ያስተማረን ቃል ዛሬ ላንቺ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ይሁንሽ።

ኢየሱስ የምሕረት አምላክ ነው...አሁንም ጊዜው ሳይመሽ ንስሐ እንድትገቢና ወደ እውነት እንድትመለሺ...እርሱም የዘላለም ሕይወት እንደሆነ በድፍረት እንድትመሰክሪበት በታላቅ ትህትና እና ፍቅር እጋብዝሻለሁ።

ይህ ጽሑፍ ከደረሰሽ በውስጥ መልእክት እንድታናግሪኝ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ።

MP Ethiopia (መለሰ ጴጥሮስ)

ይህ መልዕክት ለእህታችን እንዲደርስ #ሼር በማድረግ እንዲሁም በገጻችሁ ላይ በማድረግ ትብብራችሁን አሳዩኝ🙏

Thanksgiving message By Biniyam GulteAmanuel Ethiopian Church IncAmanuel Ethiopian Church - LA
11/30/2025

Thanksgiving message By Biniyam Gulte
Amanuel Ethiopian Church Inc
Amanuel Ethiopian Church - LA

Nov 26th 2025 አማኑኤል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በሎስ አንጀለስ ThanksGiving eve

09/10/2025

Happy New Year !!🎆

06/22/2025

June, 15th, 2025 አማኑኤል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በሎስ አንጀለስ Amanuel Ethiopian Church Los Angeles.

Address

8839 S Sepulveda Boulevard, Suite 110/714
Los Angeles, CA
90045

Opening Hours

Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm
Saturday 9am - 5pm
Sunday 9am - 5pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amanuel Ethiopian Church Inc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Amanuel Ethiopian Church Inc:

Share