TsirehaTsion

TsirehaTsion Tsireha Tsion is a non profit organization

ሁለተኛው ቀን የቀጥታ ሥርጭት ቀጥሏል፤ ይከታተሉን
12/20/2025

ሁለተኛው ቀን የቀጥታ ሥርጭት ቀጥሏል፤ ይከታተሉን

በዋካ ብርሃን ሚዲያ የሚቀርቡ የተለያዩ መንፈሳዊ ጠቃሚ ትምህርቶችን ወደ እርሶ ለማድረስ እንተጋለን! .....

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፤ የባሕርዳ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል እና የገቢ ማሰባሰቢያ ሁለተኛ ቀን ጉባኤ ተጀምሯል፤ ባላችሁበት ሆናችሁ ከርዕሰ ባሕታዊ አባ ገብረኪዳን ትምህርት በረከት እ...
12/20/2025

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፤ የባሕርዳ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል እና የገቢ ማሰባሰቢያ ሁለተኛ ቀን ጉባኤ ተጀምሯል፤ ባላችሁበት ሆናችሁ ከርዕሰ ባሕታዊ አባ ገብረኪዳን ትምህርት በረከት እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል፤ ሌሎችም በርካታ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ጉባኤ ታድመዋል እንዳያመልጥዎት ፤

ቀጥታ ስርጭት ሁለተኛ ቀን ከባሕር ዳር | ሊቃውንቱ የተሳተፉበት ልዩ ጉባኤ ተጀምሮል

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፤ የባሕርዳ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል እና የገቢ ማሰባሰቢያ ሁለተኛ ቀን ጉባኤ ተጀምሯል፤ ባላችሁበት ሆናችሁ ከርዕሰ ባሕታዊ አባ ገብረኪዳን ትምህርት በረከት እ...
12/20/2025

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፤ የባሕርዳ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል እና የገቢ ማሰባሰቢያ ሁለተኛ ቀን ጉባኤ ተጀምሯል፤ ባላችሁበት ሆናችሁ ከርዕሰ ባሕታዊ አባ ገብረኪዳን ትምህርት በረከት እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል፤ ሌሎችም በርካታ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ጉባኤ ታድመዋል እንዳያመልጥዎት ፤

ቀጥታ ስርጭት ሁለተኛ ቀን ከባሕር ዳር | ሊቃውንቱ የተሳተፉበት ልዩ ጉባኤ ተጀምሮል

ቀጥታ ስርጭት ከባሕርዳርበዋካ ብርሃን ሚዲያ የሚቀርቡ የተለያዩ መንፈሳዊ ጠቃሚ ትምህርቶችን ወደ እርሶ ለማድረስ እንተጋለን!
12/19/2025

ቀጥታ ስርጭት ከባሕርዳር
በዋካ ብርሃን ሚዲያ የሚቀርቡ የተለያዩ መንፈሳዊ ጠቃሚ ትምህርቶችን ወደ እርሶ ለማድረስ እንተጋለን!

በዋካ ብርሃን ሚዲያ የሚቀርቡ የተለያዩ መንፈሳዊ ጠቃሚ ትምህርቶችን ወደ እርሶ ለማድረስ እንተጋለን! .....

መርኅግብሩ ተጀምሯል ይከታተሉልን በቀጥታ ከዋካ ሚዲያ
12/19/2025

መርኅግብሩ ተጀምሯል ይከታተሉልን በቀጥታ ከዋካ ሚዲያ

በዋካ ብርሃን ሚዲያ የሚቀርቡ የተለያዩ መንፈሳዊ ጠቃሚ ትምህርቶችን ወደ እርሶ ለማድረስ እንተጋለን! .....

በሚከተሉት መንገዶች ለጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም ማስጨረሻ የሚሆን ገቢ ማስገባት ይቻላል፤ መርኅግብሩ ከመጀመሩ ከጥቂት ሰዓት በፊት ተጀምሯል፤ በሚቻለው መንገድ ሁሉ ድጋፋችሁን እንደም...
12/19/2025

በሚከተሉት መንገዶች ለጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም ማስጨረሻ የሚሆን ገቢ ማስገባት ይቻላል፤ መርኅግብሩ ከመጀመሩ ከጥቂት ሰዓት በፊት ተጀምሯል፤ በሚቻለው መንገድ ሁሉ ድጋፋችሁን እንደምታደርጉ በሙሉ ተስፋ እናደርጋለን፤ ይሄንንም ጊዜ በእውነት በሕይወት አቆይቶን ለመስጠትም፣ ለመደገፍም እንዲሁም ይሄንን እንድናይ ለረዳን ለመድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው፤

በዛሬው እለት በሚጀመረው የስብከት ወንጌል እና የገቢ ማሰባብሰብ መርኅግብር ይጀመራል ፤ በመላው ዓለም የሚገኙ ክርስቲያኖች አቅም በፈቀደው መንገድ ሁሉ ለመደገፍ እና የተጀመረውን ለማስፈጸም ...
12/19/2025

በዛሬው እለት በሚጀመረው የስብከት ወንጌል እና የገቢ ማሰባብሰብ መርኅግብር ይጀመራል ፤ በመላው ዓለም የሚገኙ ክርስቲያኖች አቅም በፈቀደው መንገድ ሁሉ ለመደገፍ እና የተጀመረውን ለማስፈጸም የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ይድረጋል፤ በመስጠት በረከት አለ፤ በመለገስ ይልቁንም ለእግዚአብሔር ቤት ሲባል በሰማይ ለነፍሳችን የተደላደለ ቦታ እንደማስቀመጥ ነው፤ በሚቻለው አቅም ሁሉ ትብብራችሁ እንደማይለየን ተስፋ እናደርጋለን።

በነገው እለት በባሕርዳር ሀገረ ስብከት ፤ የጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም የሚተላለፈውን የቀጥታ ሥርጭት የስብከተ ወንጌል እና የገቢ ማሰባሰቢያ መርኅግብር ከነገው ዕለት ማለትም አርብ ታ...
12/18/2025

በነገው እለት በባሕርዳር ሀገረ ስብከት ፤ የጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም የሚተላለፈውን የቀጥታ ሥርጭት የስብከተ ወንጌል እና የገቢ ማሰባሰቢያ መርኅግብር ከነገው ዕለት ማለትም አርብ ታሕሣስ ፲፣ ፲፩ እና ፲፪ ቀን ፳፲፲፰ ዓም ከባሕርዳር በቀጥታ ይተላለፋል፤ በዕለቱም ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ ሰባኬ ወንጌላውያን፣ ተዋንያን እና ሕዝበ ክርስቲያኑ በሙሉ በባሕርዳር መስቀል አደባባይ በመገኘት ለተጀመረው በርካታ ዘመን ተሻጋሪ እና ትላልቅ ሜጋ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የገቢ ማሰባሰቢያ ይደረጋል፤ በርካታ ኢትዮጵያውያን ከመላው ዓለም ላለፉት ስድስት ዓመታት ስትደግፉ ቆይታችኃል ፤ አሁንም የመጨረሻው የሥራው ማስፈጸሚያ ላይ ደርሰናል፤ በዚህም የበረከት ሥራ እንድትሳተፉ በታላቅ አክብሮት በባሕርዳር ሀገረ ስበከት ስም እንጋብዛለን።
በረከቱ እንዳያመልጥቆ ከነገ ጀመሮ ይጀመራል ፤ ይሄንን ኪውር ኮድ ለሌሎች በማስተላለፍ ትብብርዎን እንዲያደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

የጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወዳጆች እና ቤተሰቦች፤ የተጀመረው ፕሮጀክት በፈቃደ እግዚአብሔር እና በእናንተ ያላሰለሰ ጥረት ላለፉት 6 ዓመታት ሥራው ቀጥሎ በአሁን ሰዓት በመጠናቀቅ ላይ ይገ...
12/18/2025

የጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወዳጆች እና ቤተሰቦች፤ የተጀመረው ፕሮጀክት በፈቃደ እግዚአብሔር እና በእናንተ ያላሰለሰ ጥረት ላለፉት 6 ዓመታት ሥራው ቀጥሎ በአሁን ሰዓት በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፤ የዚህ ሥራ ባለቤት እና ለጋሽ ክርስቲያን ወገኖቻችን በመላው ዓለም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን፤ እስከ አሁን ድረስ ላደረጋችሁት ትብብር ልባዊ ምስጋናችንን እያቀረብን፤ በቀረው የ10 በመቶ ሥራ ደግሞ የተለመደው ለጋሥነታችሁ ተጨመሮበት ለማጠቀቅ ጥቂት ጉልበት፣ ጥቂት ብርታት እና ጥቂት ድጋፍ የጽርሐ ጽዮን ማርያም ገዳም ይፈልጋል፤ እነዚህም ከላይ እንደተገለጸው በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን ባለ 6 መንበሩን ቤተመቅደስ ለመጨረስ የበርና መስኮቶች ሥራ፣ የሥዕላተ ቅዱሳን ለቤተ መቅደሱ እና የቀለም እና የሴራሚክ ሥራዎች የሚሆን የግንዘብ ድጋፍ በማስፈለጉ ከነገ አርብ ጀመሮ እስከ እሑድ ድረስ ለሦስት ቀናት የሥብከተ ወንጌል፣ ዝማሬ እና የገቢ ያሰባሰቢያ በቀጥታ ሥርጭት የደረጋል፤ ለዚህም እንዲሆን የጎ ፈንድ ሚ ተዘጋጅቷል እና ከወዲሁ በዚህ ጎ ፈንድ ሚ በመግባት አቅም የፈቀደውን ሁሉ ድጋፍ እንድታደርጉልን በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም በታላቅ አክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፤ የጎፈንድሚው ሊልንክ ከዚህ በታች ይገኛል በዚህ በመግባት የበኩልዎን እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን፤ በዜል ለማድረግ [email protected] በሚለው ኢሜል ቢልኩ በቀጥታ ወደ ባንኩ ስለሚገባ የዚህ በረከት ሥራ አጋር እንዲሆኑ በድጋሚ ለማስታወስ እንወዳለን።

*ኑ የኢትዮጵያን ተስፋ በባሕር ዳር እንገንባ! *ራዕያችን እውን ሊሆን ጥቂት ቀርቶናል! በኢትዮጵያ እምብርት፣ … Tsireha Tsion needs your support for Support Tsireha Tsion Kidist Mariyam Gedam EOTC

Fundraising Event AnnouncementTsireha Tsion Kidist Mariyam Gedam is a registered non-profit organization (501(c)(3)) est...
12/17/2025

Fundraising Event Announcement

Tsireha Tsion Kidist Mariyam Gedam is a registered non-profit organization (501(c)(3)) established to support the spiritual, educational, and cultural mission of Tsireha Tsion Gedam, located in Bahir Dar, Ethiopia.

By the grace of God and through the intercession of Kidist Mariyam, this sacred monastery has embarked on more than ten transformative mega-projects that will serve the Church, the faithful, and future generations. These include, among others:

Tsireha Tsion Gedam / Monastery

Geez University – a one-of-a-kind institution in Ethiopia dedicated to the Ge’ez language, theology, and heritage

A State-of-the-Art Library

An Exhibit Hall preserving the monastery’s spiritual and historical treasures

A Welcome Center for pilgrims and visitors

To support these holy endeavors, we are holding a special fundraising event that will be broadcast LIVE from Bahir Dar, Ethiopia, on Friday, Saturday, and Sunday.

We humbly invite all Christ’s faithful around the world to join us in prayer, participation, and support. Your contribution, whether through prayer, attendance, or donation, is a blessing that helps build not only physical structures but also faith, knowledge, and spiritual legacy for generations to come.

May God reward all those who support this righteous work a hundredfold, through the prayers of Tsireha Tsion Kidist Mariyam.

የፊታችን አርብ፣ ቅዳሜ፣ እና እሑድ በባሕር ዳር ሃገረ ስብከት ሥር ያለችው የጽርሐ ጽዮን ማርያም ገዳም እና በሥሩ… Tsireha Tsion needs your support for Support Tsireha Tsion Kidist Mariyam Gedam EOTC

12/17/2025
12/17/2025

አስታውሱ በመጪው አርብ፣ ቅዳሜ እና እሑድ በባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሥር ከሚሰሩት በርካታ ፕሮጀክቶች ውስጥ የጽርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ለበርና ለመስኮት፣ ለቅዱሳት ሥዕላት ማሰሪያ እና ለቀለም ማስቀቢያ በአጠቃለይ ለፊኒሺንግ ሥራዎቹ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በባሕርዳር መስቀል አደባባይ እንዲሁም በሌሎች ዓለማት ለሚኖሩ በቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ ሊቃነ ጳጳሳ፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ ሰባኪ ወንጌላውያን፣ የማኅበረሰብ አንቂዎች እና ከያንያን በቦታው በመገኘት ይታደማሉ፤
እርስዎስ፤ ከቤትዎ ሆነው በቀጥታ ሥርጭት በመግባት ከዚህ ታላቅ እና ሀገራዊ ሥራ በረከት ይካፈሉ ዘንድ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል፤ በሚቀጥሉት ቀናት የቀጥታ ሥርጭቱን መግቢያውን እና ለገቢ ማሰባሰቢያ የሚውሉትን ማሰባሰቢያ ሊንኮች በዚህ እለምናዳርስ ለወዳጅ ለዘመድ፣ እንዲሁም ለዘመድ በመላክ እና የበረክቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ትብብርዎ እንደማይለየን ተስፋ እናደርጋለን።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን አሜን።

Address

Lorton, VA
22199

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TsirehaTsion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to TsirehaTsion:

Share