MeskayeHezunan MedhaneAlem Church Atlanta

MeskayeHezunan MedhaneAlem Church Atlanta Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MeskayeHezunan MedhaneAlem Church Atlanta, Religious organisation, 3099 Stone Mountain St, Lithonia, GA.

05/01/2026

ኑ የመድኀኔ ዓለምን ና የኢትዮጵያን የድል ቀን አብረን እናክብር!

https://youtu.be/Mfb9NNod3r4
04/08/2026

https://youtu.be/Mfb9NNod3r4

በታላቁ አባት በጸባቴ የማነ ብርሃን ዐሥራት የሚመራው ምስካየ ኀዙናን መድኅኔ ዓለም አዲስ ካቴድራል በካሽ ገዛ እሁድ April 5 / 2026 መጋቢት 27 / 2018

04/04/2026

የመጋቢት መድኀኔ ዓለምና የሆሳዕና በዓል

"ተፈሥሑ በእግዚአብሔር ዘረድአነ" በረዳን በእግዚአብሔር ደሥ ይበላችሁ" መዝሙር ፹:፩

ቤተክርስቲያናችን የራሷን ሕንጻ መግዛቷን በታላቅ ደሥታ እናበሥራለን። ለመጀመሪያ ጊዜ በቋሚ መንፈሳዊ ቦታችን በሚከበረው ታላቅ የመድኀኔ ዓለም ዓመታዊ በዓል ላይ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትኾኑ በክብር ተጋብዛችኋል።

ቀን፦ Sunday, April 5th
ሰዓት፦ ከ4:00 AM ጀምሮ
አድራሻ፦ 3099 Stone Mountain St, Lithonia, GA 30058

ምስካየ ሕዙናን መድኀኔ ዓለም ወቅዱስ ሩፋኤል የኢ.ኦ.ተ.ቤ

03/30/2026

Address

3099 Stone Mountain St
Lithonia, GA
30058

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MeskayeHezunan MedhaneAlem Church Atlanta posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share