Saint Michael’s EOTC Las Vegas ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላስ ቬጋስ

  • Home
  • United States
  • Las Vegas, NV
  • Saint Michael’s EOTC Las Vegas ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላስ ቬጋስ

Saint Michael’s EOTC Las Vegas ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላስ ቬጋስ Official Page of Debremihret St. Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Las Vegas

08/26/2026

የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ
ሐሙስ August 27, ከ5:00 PM ጀምሮ

08/24/2026
08/22/2026

✨✨ Day 16
"የእርገትሽ ዜና ለሰማይና ለምድር ሰላምን ሰበከ!
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገት (የፍልሰታ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የጾምነው ጾም የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ጾም አድርጎ ለዚህች ለተቀደሰች ዕለት ስላደረሰን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። የአምላክ እናት በምልጃዋና በተራዳኢነቷ ከሁላችን ጋር ትሁን።መልካም በዓል ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ! Saint Michael’s EOTC Las Vegas ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላስ ቬጋስ ነሐሴ 16 ፳፻፲፰ Friday August 22. 2026. #ደብረምሕረትላስጋስ #ፍልሰታ

08/21/2026

Day 15✨ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ጸሎትና ቅዳሴ ዘአርብ✨
በደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል፤ ቅዱስ ዑራኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በላስ ቬጋስ ነሐሴ 15 ፳፻፲፰ Friday August 21. 2026. #ደብረምሕረትላስጋስ #ፍልሰታ

08/20/2026

day 14.✨ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ጸሎትና ቅዳሴ ሐሙስ✨
በደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል፤ ቅዱስ ዑራኤል ወቅድስት ድንግል ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በላስ ቬጋስ ነሐሴ 14 ፳፻፲፰ Saturday August 20. 2026. #ደብረምሕረትላስጋስ #ፍልሰታ

Address

2575 Westwind Road
Las Vegas, NV
89146

Opening Hours

Monday 6:30am - 12:30pm
Tuesday 6:30am - 12:30pm
Wednesday 6:30am - 12:30pm
Thursday 6:30am - 12:30pm
Friday 6:30am - 12:30pm
Saturday 2pm - 6:30pm
Sunday 5am - 12pm

Telephone

+17028469716

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Saint Michael’s EOTC Las Vegas ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላስ ቬጋስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category