ቅኔ ቲዪብ/ Qene Tube

ቅኔ ቲዪብ/ Qene Tube 13 ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።

👉 ኢቶሪካ ከሚለው አልበም ጀርባ ከባድ የመናፍስት ሀሳብ አለ 🙆‍♂️ እንዴት ሰው ከፆም ቀጥታ ወደ ዳንኪራ ይሄዳል ! በግልፅ ህዝቡ ይሄን ሰው ማምለክ ጀመረ በጣም አዝናለሁ ዘፈን ከእግዚሀብ...
04/18/2026

👉 ኢቶሪካ ከሚለው አልበም ጀርባ ከባድ የመናፍስት ሀሳብ አለ 🙆‍♂️ እንዴት ሰው ከፆም ቀጥታ ወደ ዳንኪራ ይሄዳል ! በግልፅ ህዝቡ ይሄን ሰው ማምለክ ጀመረ በጣም አዝናለሁ ዘፈን ከእግዚሀብሄር ሀሳብ ተቃራኒ ነው!
ፓስተር ትዝታው

ይኸዉ ነዉ……
04/18/2026

ይኸዉ ነዉ……

 #ይቅርታ...?ይህ ሰው ይቅርታ አድርጉልኝ ብሎ  ቪዲዮ ሰርቷል። ይቅርታ መጠየቅ መልካም ነው ነገር ግን ከይቅርታው በፊት አሁንም መጥራት ያለባቸው ነገሮች አሉ። ይህ ሰው ከወይዘሮ ገነት ጋ...
04/08/2026

#ይቅርታ...?
ይህ ሰው ይቅርታ አድርጉልኝ ብሎ ቪዲዮ ሰርቷል። ይቅርታ መጠየቅ መልካም ነው ነገር ግን ከይቅርታው በፊት አሁንም መጥራት ያለባቸው ነገሮች አሉ። ይህ ሰው ከወይዘሮ ገነት ጋር በነበረው ቃለምልልስ ታዋቂ ፓስተር እንዲህ ጠየቀኝ ብሎ በድፍረት ማውራቱ ይታወቃል። አሁን ደግሞ ይቅርታ ብሎ በሰራው ቪዲዮ ላይ ''ፕሮፌት'' የሚል የፌስቡክ አካውንት ነው ፌስቡክ ላይ ያወራኝ እኔም ወዲያው ነው ያጠፋሁት አለ። የእኛ ጥያቄ ከመጀመሪያው ታዋቂ ፓስተር ከሆነ ታውቀዋለህ ማለት ነው ስለዚህ ማነው? ማስረጃህስ ምንድነው?* በሀገሪቱ ህግ ይሄንን አይነት ድርጊት ወንጀል ስለሆነ ፣ ቤተክርስቲያንም ይሄንን ተግባር ፈፅሞ ስለማትቀበል ሰውየውን ንገረን እኛ እንጠይቀው። አይ ካልክ ደግሞ ሆን ብለህ የወንጌል አማኞች ፓስተሮችን ስም ለማጠልሸት የተጠቀምክበት ነው። የይቅርታ ቪዲዮህ ላይ ፕሮፌት የሚል አካውንት ብለህ አድበስብሰህ አለፍከው። ፕሮፌትና ፓስተር እንዴት አንብበህ አትለይም ፕሮፌትስ ከሆነ ፕሮፌት ማን ስም የለውም ? ከተጠያቂነት ለማምለጥ እርስ በእርስ የተምታታ ነገር ይዞ መቅረብ ተቀባይነት የለውም። ለማንኛውም ጉዳዩ በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ካውንስል የህግ ክፍል ተይዟል...

ወንጌል እንዲህ አይሰበክም ❌❌❌❌.....የሚሉ የሚያሳዝነው እንዲያም የማይሰብኩ ናቸው‼️ቢያንስ  #እየሰበክን እንደሆነ ስለተረዳችሁ በጣም ደስ ብሎናል:: ከእንቶፈንቶ ይልቅ መንፈሳዊ ነገር ...
04/03/2026

ወንጌል እንዲህ አይሰበክም ❌❌❌❌.....የሚሉ የሚያሳዝነው እንዲያም የማይሰብኩ ናቸው‼️

ቢያንስ #እየሰበክን እንደሆነ ስለተረዳችሁ በጣም ደስ ብሎናል:: ከእንቶፈንቶ ይልቅ መንፈሳዊ ነገር ማውራት ይሻለናል ብለን በደረስንበት እየተመላለስን እና የገባንን እያደረግን ነው:: ከቻላችሁ ፀልዩልን በምትችሉትም አግዙን ካልቻላችሁ ግን
ፀልዩልን🙏🙏🙏

እዛ ቤት ማርያም ማለት technically ኢየሱስ ናት:: ስለ ቅድስቲቷና ብፅእቷ የጌታችን እናት አላወራሁም:: በስሟ ስለምትነግደዋ ስለ ሐሰተኛዋ ማርያም ነው እያወራሁ ያለሁት::

ፌኳ ማርያም በደሟ ሐጢያትን ታጥባለች: መንግስተ ሰማይ ታስገባለች: ትገድላለች: ታድናለች: ልጅ ትሰጣለች: ትታደጋለች: ፀሎት ትሰማለች: ከገሀነም/ሲኦል ታወጣለች: ለሐጢያተኞች 7 ጊዜ ሞታለች...ወዘተ

ለሚፈልግ ከላይ ለፃፍኩት ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ እያጋነንኩ እንዳይመስል::

ኢየሱስን ከአእምሯቸው አጥበው በተለያዩ ፍጡራን ሞልተዋቸዋል:: በማርያም ስም ግን የተሰራውን የሐሰት ቁልል ያህል ግን በማንም አይገኝም::

👉👉👉ስለዚህ stronghold ያለበትን area ማፍረስ አንዱ የወንጌል ስርጭት ክፍላችን መንገድ ነው::

እኛ በዚህ መንገድ ሐሰትን ስናፈራርስ እናንተ ደግሞ መቼም በሌላ ዘዴ ወንጌል እየሰበካችሁ ነውና ክፍተት የለም ብዬ አስባለሁ::

ክርስቲያኖች ተባረኩ!

04/03/2026
04/03/2026

ይሁን አለ…

04/03/2026

አመለጠ ወንድማችን

04/03/2026

አዉቴ ድንቅ ሰዉ

Address

United State Of America
Las Vegas, OK

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅኔ ቲዪብ/ Qene Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ቅኔ ቲዪብ/ Qene Tube:

Shortcuts

Share