06/02/2026
ሊቃውንተ ቤተ እግዚአብሔር ቡራኬያችሁ ይድረሰን ረጅም እድሜ ሰፊ ዘመንን ያድልልን::
ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ የተገለጠችላቸው ምእመናን የአምላክን እናት አይተው እንደተደሰቱ፤ ዛሬም ለእኛ ለልጆቿ በረድኤት ትገለጽልን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን።
እነሆ አገልግሎታችን በክቡር መመህር ሊቀጠበብት ዓይነኩሉ እየተመራ ልዩ የበረከት ቀን አሳለፍን ።
የሊቃውንቱ መገኛ የስብሐተ እግዚአብሔር ሀገር ሲያትል።
ደብረ ጥበብ በአታ ለማርያም