Ethiopian Orthodox Religious Paints

Ethiopian Orthodox Religious Paints Keep watch over yourselves and all the flock of which the Holy Spirit has made you overseers. Be shep

እነሆ ከዛሬ ጥቅምት 13 ጀምሮ ለሶስት ቀን ጾሎት እና ምህላ  በቅዱስ ሲኖዶስ ታውጇል። ስለሀገራችን በያለንበት እናልቅስ እንለምን ✞✟✞
10/24/2019

እነሆ ከዛሬ ጥቅምት 13 ጀምሮ ለሶስት ቀን ጾሎት እና ምህላ በቅዱስ ሲኖዶስ ታውጇል። ስለሀገራችን በያለንበት እናልቅስ እንለምን ✞✟✞

ቅዱስ ገበረኤልከከበሩ ሊቃነ መላእክት አንዱ ገብርኤል ነው ። ገብርኤል ማለት አምላክ ወሰብእ ማለት ነው። +አንድም ገብርኤል ማለት የስሙ ትርጉም የእግዚአብሔርን ልጅ የሚመስል፣ የእግዚአብሔር...
12/23/2016

ቅዱስ ገበረኤል

ከከበሩ ሊቃነ መላእክት አንዱ ገብርኤል ነው ። ገብርኤል ማለት አምላክ ወሰብእ ማለት ነው።

+አንድም ገብርኤል ማለት የስሙ ትርጉም የእግዚአብሔርን ልጅ የሚመስል፣ የእግዚአብሔር ሰው ማለት ሲሆን
(ት.ዳን3+25 ሕዝ 9÷2) በተጨማሪም መጋቤ ሐዲስ (የሐዲስ ኪዳን አስተማሪ)፣ እግዚእ ወገብረ (እግዚአብሔር
አደረገ) ማለት ነው፡፡
+ቅዱስ ገብርኤል ከአምላክ ወደ ሰው ለበጎ መልአክት ምስራች፣ብስራት እና ለቅጣት እንዲሁ ደግሞ ከሰው ወደ አምላክ ምልጃን ለማድረስ የሚላክ ቅዱስ መልአክ ነው።

+እግዚአብሔር በአስረኛው ሰዓት ሌሊት በራማ ያሉትን መላእክት ሦስት አለቃ ሠላሳ ነገድ አድርጎ ከፈላቸው ። ከነዚህም አስሩን ነገድ ስማቸውን አርባብ አላቸው። አለቃቸውም ቅዱስ ገብርኤል ነው። ሄኖክ 10፥7-8
* በገነት ባሉ ዕፀው ፤ አዕዋፍ የተሾመ
* በኪሩቤል ላይ የተሽምመ እንደሆነ መጽሐፈ ሔኖክ ያስረዳናል።

+መልካም ኅልማሳ ጦር ሲፈታ ድል ሲመታ አይቶ አይዞህ በያለህበት ቁም ብሎ ጦሩን እንዲያጸና እንዲያረጋጋ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤልም ሳጥናኤል መላእክትን ሽብር ሲጸናባቸው ባየ ጊዜ አይዟችሁ ፈጣሪያችን ፈጥሮ አይጥለንምና እስክናገኘው እስክናውቀው ድረስ በያለንበት እንቁም ብሎ ያረጋጋቸው ያጸናቸው ነው። መላእክትም የቅዱስ ገብርኤልን ቃል ሰምተው በያሉበት ጸንተው ቆመዋል። ይህም ውለታ በማይረሳው አምላክ ዘንድ መልካም ዜና አብሳሪነትን አሰጥቶታል።

በዚህም ዕለት በታህሳስ 19 የእግዚአብሔር አገልጋይ የሆኑትን አናንያ አዛርያ ሚሳኤልን ከተጣሉበት ከእቶን እሳት ውስጥ በመግባት በዝማሬ በምስጋና በሚንቀለቀል እሳት ውስጥ እንዲጸኑ አድርጓቸዋል።
በይበልጥ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንብቡት
‹‹እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለው›› ት.ዳን 3፡25

የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት እና ፍቅር ይደርብን፡፡
ያመት ሰው ይበለን።

05/02/2016

ምስጋና ለአብ አንድያ ልጁን ለሰው መድህን ለላከ
ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ከወልድ ላልተለየ
ምስጋና ለወልድ ወሰን ለሌለው ለሰው ልጅ ፍቅር

ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ፡- እስጢፋኖስ ማለት ‹‹መደብ›› ማለት ሲሆን በግሪክ ቋንቋ ‹‹አክሊል›› ማለት ነው፡፡ በግብሩ የቀን ሃሩር የሌሊት ቁር የማይለውጠው፣ መብራት ማለት ነው፡፡ ...
01/25/2016

ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ፡- እስጢፋኖስ ማለት ‹‹መደብ›› ማለት ሲሆን በግሪክ ቋንቋ ‹‹አክሊል›› ማለት ነው፡፡ በግብሩ የቀን ሃሩር የሌሊት ቁር የማይለውጠው፣ መብራት ማለት ነው፡፡ ትውልዱ ከነገደ ብንያም ሲሆን አባቱ ስምዖን እናቱ ሐና ይባላሉ፡፡ እነርሱም እግዚአብሔርን ከሚፈሩ ከነቢያትና ከጻድቃን ወገን ናቸው፡፡ በመጀመሪያ ሁለት ወንድ ልጆችን ወለዱ፡፡ አንዱ ይሁዳ ሲባል ሁለተኛውም ቅዱስ እስጢፋኖስ (አስተፓኖስ) ነው፡፡ እስጢፋኖስ የተወለደው ጥር 1 ቀን በእስራኤል ሃገር ውስጥ ልዩ ስሟ ሐኖስ በተባለች ቦት ነው፡፡ የተወለደውም በስለት ነው፡፡ እርሱም ከመጥምቁ ዮሐንስ እግር ሥር በመሆን ተምሯል፡፡ በኋላም ወደ ቅዱሳን ሐዋርያት በመሄድ ይላላካቸውና ያገለግላቸው ነበር፡፡ በኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን ከተሾሙት ከ7ቱ ዲያቆናት አንዱ ሲሆን የዲያቆናት አለቃ እርሱ ነው፡፡

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ፤ መልካም የጌታ ጥምቀት በዓል፡፡
01/18/2014

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ፤ መልካም የጌታ ጥምቀት በዓል፡፡

06/18/2012
04/08/2012

Wish you Happy and Blessing Easter

Luke 22:7-23 Then came the day of Unleavened Bread on which the Passover lamb had to be sacrificed. 8 Jesus sent Peter a...
03/11/2012

Luke 22:7-23 Then came the day of Unleavened Bread on which the Passover lamb had to be sacrificed. 8 Jesus sent Peter and John, saying, “Go and make preparations for us to eat the Passover.” 9 “Where do you want us to prepare for it?” they asked. 10 He replied, “As you enter the city, a man carrying a jar of water will meet you. Follow him to the house that he enters, 11 and say to the owner of the house, ‘The Teacher asks: Where is the guest room, where I may eat the Passover with my disciples?’ 12 He will show you a large upper room, all furnished. Make preparations there.” 13 They left and found things just as Jesus had told them. So they prepared the Passover.

14 When the hour came, Jesus and his apostles reclined at the table. 15 And he said to them, “I have eagerly desired to eat this Passover with you before I suffer. 16 For I tell you, I will not eat it again until it finds fulfillment in the kingdom of God.” 17 After taking the cup, he gave thanks and said, “Take this and divide it among you. 18 For I tell you I will not drink again of the fruit of the vine until the kingdom of God comes.” 19 And he took bread, gave thanks and broke it, and gave it to them, saying, “This is my body given for you; do this in remembrance of me.” 20 In the same way, after the supper he took the cup, saying, “This cup is the new covenant in my blood, which is poured out for you.

01/29/2012

Address

Kansas City, MO

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Orthodox Religious Paints posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Orthodox Religious Paints:

Share