09/05/2026
የቅዳሴ ፣ የትምህርተ ወንጌል፣ የዝማሬ እና የተለያዩ የደብሩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የቀጥት ስርጭት።
“ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው፡፡” (ሐዋ. 20፥35) እንዳአለ ጌታ ለቤተክርስቲያን ግዢ እና አገልግሎት የሚውል ገንዘብ ለመርዳት ደህንነቱ በተጠበቀ በፔፓል ፣ በዜል (Zelle) እንዲሁም በቼክ "309 E Hillcrest Blvd PMB 408 Inglewood, CA 90301 " አድራሻ በመጠቀም መርዳት የሚችሉ መሆን በቅዱሳኑ ስም እንገልጻለን።
Zelle: +1(310) 920-7460
Paypal: https://www.paypal.com/US/fundraiser/charity/3933043
By Check:
Hamere Nohe Kidane Mhiret E.O.T.C
309 E Hillcrest Blvd PMB 408
Inglewood, CA 90301