06/15/2026
ሀበነ ሰላመከ ንጸውዕ ስመከ ዘኢትነውም ትጉህ ኖላዊነ ሔር።
ትርጕም፦ የማታንቀላፋ ትጉህ እረኛችን ሆይ ስምህን እንጠራ ዘንድ ሰላምህን ስጠን።
Translation:- Our diligent Shepherd who never sleeps, grant us Your peace so that we may call upon Your Name.