የደብረ ገነት በዓታ ለማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት

የደብረ ገነት በዓታ ለማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የደብረ ገነት በዓታ ለማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት, Religious organisation, Houston, TX.

11/19/2025
11/18/2025

በዓለ ሢመቱ ለክቡር ወልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል::

ወውእተ አሚረ ይትነሣእ ሚካኤል መልአክ ዓቢይ። ትንቢተ ዳንኤል ፲፪ ፤ ፩

ክቡር እና ልዑል የኾነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የተሾመት እና ታላላቅ ተአምራትን የአደረገበት የኅዳር ሚካኤል በዓለ ንግሥ::

በዚያም ዘመን ስለ ህዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሳል:: ትንቢተ ዳንኤል ፲፪ ፤ ፩

Annual Celebration of the appointment of Saint Michael as ArchAngel!

At that time Michael the great prince, who stands watch over the sons of your people, shall stand up! The prophecy of Daniel 12:1

09/22/2025

የዘንድሮው የሒውስተን መስቀል ደመራ በዓል በሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ግቢ ይከበራል።

መስቀል ሞዐ ፣ ሞት ተሞዐ ፣ ኃይለ መስቀሉ አብርሃ፡፡

ትርጉም:- መስቀል ድል ነሣ ፣ ሞት ድል ተነሣ ፣ የመስቀሉ ኃይል አበራ፡፡

The Cross has risen in victory, death is defeated, and the power of the Cross has shone forth.

ቅዱስ ያሬድ

Address

Houston, TX

Telephone

(713) 433-3740

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የደብረ ገነት በዓታ ለማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share