Debre Genet Beata Le Mariam Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Debre Genet Beata Le Mariam Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Debre Genet Beata Le Mariam Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Religious organisation, Houston, TX.

11/19/2025
11/18/2025

በዓለ ሢመቱ ለክቡር ወልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል::

ወውእተ አሚረ ይትነሣእ ሚካኤል መልአክ ዓቢይ። ትንቢተ ዳንኤል ፲፪ ፤ ፩

ክቡር እና ልዑል የኾነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የተሾመት እና ታላላቅ ተአምራትን የአደረገበት የኅዳር ሚካኤል በዓለ ንግሥ::

በዚያም ዘመን ስለ ህዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሳል:: ትንቢተ ዳንኤል ፲፪ ፤ ፩

Annual Celebration of the appointment of Saint Michael as ArchAngel!

At that time Michael the great prince, who stands watch over the sons of your people, shall stand up! The prophecy of Daniel 12:1

https://gofund.me/05507ec5b
11/12/2025

https://gofund.me/05507ec5b

ኑ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንስራ መ.ነህ 2:20 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሁዱ አምላ… ENDALE ABEBE needs your support for Support to build Holy Trinity & Saint Mary Church

09/22/2025

የዘንድሮው የሒውስተን መስቀል ደመራ በዓል በሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ግቢ ይከበራል።

መስቀል ሞዐ ፣ ሞት ተሞዐ ፣ ኃይለ መስቀሉ አብርሃ፡፡

ትርጉም:- መስቀል ድል ነሣ ፣ ሞት ድል ተነሣ ፣ የመስቀሉ ኃይል አበራ፡፡

The Cross has risen in victory, death is defeated, and the power of the Cross has shone forth.

ቅዱስ ያሬድ

የ 2017 ዓ /ም (2025)ቃና ዘገሊላ በዓል በህዉስተን ደብረ ገነት በዓታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን Monday january 20th /ሰኞ ጥር 12/2017 ዓ /ም በድምቀት ይከበራል ታቦተ...
01/13/2025

የ 2017 ዓ /ም (2025)ቃና ዘገሊላ በዓል በህዉስተን ደብረ ገነት በዓታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን
Monday january 20th /ሰኞ ጥር 12/2017 ዓ /ም በድምቀት ይከበራል ታቦተ ህጉ ከደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን ወደ በዓታ ለማርያም የሚመለስ ይሆናል

04/16/2023

Address

Houston, TX

Opening Hours

Saturday 6am - 5pm
Sunday 4am - 5pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Genet Beata Le Mariam Ethiopian Orthodox Tewahedo Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Debre Genet Beata Le Mariam Ethiopian Orthodox Tewahedo Church:

Share