The House Of Mercy And Favour Church Houston Tx.

The House Of Mercy And Favour Church Houston Tx. Prophet Joshua Semunigus is God messager that serve God and preaching Gospel to world wide

06/10/2026
 !! Amen Amen
06/01/2026

!!
Amen Amen

05/30/2026

ሉቃ 10:42  ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። 👉በጌታ በኢየሱስም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑም እሱን መስማት በዘመናችሁ እንዲበዛላችሁ እፀልያለው! 🙏...
05/15/2026

ሉቃ 10:42 ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። 👉በጌታ በኢየሱስም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑም እሱን መስማት በዘመናችሁ እንዲበዛላችሁ እፀልያለው! 🙏🙏ይሁን አለ ሆነ!

Amen !
05/14/2026

Amen !

👉““ብንያም፣ ነጣቂ ተኵላ ነው፤ ያደነውን ማለዳ ይበላል፤ የማረከውን ማታ ይከፋፈላል።””‭‭                   ዘፍጥረት‬ ‭49‬:‭27‬ ‭ !✋
05/12/2026

👉““ብንያም፣ ነጣቂ ተኵላ ነው፤ ያደነውን ማለዳ ይበላል፤ የማረከውን ማታ ይከፋፈላል።””
‭‭ ዘፍጥረት‬ ‭49‬:‭27‬ ‭
!✋

 !“ሄሮድስም ጴጥሮስን ሕዝቡ ፊት ሊያቀርበው ዐስቦ ሳለ፣ ጴጥሮስ በዚያው ሌሊት በሁለት ሰንሰለት ታስሮ፣ ከሁለት ወታደሮች መካከል ተኝቶ ነበር፤ የወህኒ ቤት ጠባቂዎችም እስር ቤቱ በር ላይ ...
05/02/2026

!
“ሄሮድስም ጴጥሮስን ሕዝቡ ፊት ሊያቀርበው ዐስቦ ሳለ፣ ጴጥሮስ በዚያው ሌሊት በሁለት ሰንሰለት ታስሮ፣ ከሁለት ወታደሮች መካከል ተኝቶ ነበር፤ የወህኒ ቤት ጠባቂዎችም እስር ቤቱ በር ላይ ቆመው ነበር። “የጌታ መልአክም ድንገት ታየ፤ በክፍሉም ውስጥ ብርሃን በራ፤ መልአኩም የጴጥሮስን ጐን መታ አድርጎ ቀሰቀሰውና፣ “ቶሎ ተነሣ!” አለው፤ በዚህ ጊዜ ሰንሰለቶቹ ከእጆቹ ወደቁ።”
‭‭ ሐዋ 12‬:‭6‬-7

Address

12401½ South Post Oak Road
Houston, TX
77045

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The House Of Mercy And Favour Church Houston Tx. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share