Rehoboth Evangelical Lutheran Church in Lansing Michigan

Rehoboth Evangelical Lutheran Church in Lansing Michigan Rehoboth Evangelical Lutheran Church is a church which is

09/19/2024

The noise of the wicked is not the worst evil than the silence of the righteous.

09/04/2024
08/29/2024

Be alert! A fake Facebook account is opened by my name. I have no other account.

08/29/2024

ወዳጆች በእኔ ስም የማላውቀው ስው ሌላ Facebook ከፍቷል ለጏደኝነት ብትጠየቁ አትቀብሉ እኔ አይደለሁም::

ኤር 15:19-21
08/06/2024

ኤር 15:19-21

08/01/2024

"ጽኑ፥ አይዞአችሁ፤ ከእኛም ጋር ያለው ከእርሱ ጋር ካለው ይበልጣልና ከአሦር ንጉሥና ከእርሱ ጋር ካለው ጭፍራ ሁሉ አትፍሩ፥ አትደንግጡም" (2ዜና 32፡ 7-8)።

08/01/2024

"ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና" (1ዮሐ 4:4)።

08/01/2024

"ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ" (2ነገሥት 6፡ 16)።

07/10/2024

"እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሙታን በሆናችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ። በደላችሁን ሁሉ ይቅር አላችሁ"

07/10/2024

"መተላለፍህን እንደ ደመና፥ ኃጢአትህንም እንደ ጭጋግ ደምስሼአለሁ፤ ተቤዥቼሃለሁና ወደ እኔ ተመለስ" (ኢሳ 44፡ 22)።

06/25/2024

"ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤
እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም" (ዮሐ 6:68-69)።

06/08/2024

"ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።"
ዕብ 11:24-25

Address

2418 Aurelius Road
Holt, MI
48842

Opening Hours

Friday 7pm - 9pm
11pm - 12pm
Saturday 6pm - 8pm
Sunday 10am - 1pm

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rehoboth Evangelical Lutheran Church in Lansing Michigan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share