09/10/2026
💐 💐 💐 Happy Ethiopian New Year! 💐 💐 💐
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ
አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በሰላምና በጤና አሸጋገሯችሁ!
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥
ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል” (መዝ 65:11)
የ፳፻፲፱ ዓ/ም የአዲስ ዓመት ልዩ መርሃ ግብር
+++ እሁድ፣ መስከረም 03 ቀን 2019 ዓ/ም +++
መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ቻንቲሊ፣ ቨርጂንያ)
Menbere Tsebaot Holy Trinity Church
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church ( Chantilly, Virginia)
📅 Sunday, September 13, 2026
⏰ Time: 4 AM
📍 Location: 14595 Avion Pkwy, Chantilly, VA 20151
CONTACT: +1 (571) 776-6519
EMAIL: [email protected]
ALL ARE WELCOME!
COME AND BE BLESSED!
መልካም አዲስ ዓመት!