Debre Kerbe Kidist Mariam WeAbune Habtemariam

Debre Kerbe Kidist Mariam WeAbune Habtemariam Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Debre Kerbe Kidist Mariam WeAbune Habtemariam, Religious organisation, Herndon, VA.

Happy St Mary’s AnniversaryAxum Tsion, Axum, Ethiopia
12/01/2020

Happy St Mary’s Anniversary
Axum Tsion, Axum, Ethiopia

Debre Kerbe Kidist Mariam Weabune Habtemariam EOTC GoFundMe Fundraiser Campaign:
08/31/2020

Debre Kerbe Kidist Mariam Weabune Habtemariam EOTC GoFundMe Fundraiser Campaign:

"ሰው ደስ ከሚለውና በሕይወቱ ሳለ መልካምን ነገር ከሚያደርግ በቀር መልካም ነገር እንደሌለ አወቅሁ"

07/03/2020

እንኩን ለጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም መታሰብያ ወርሀዊ በዐል በሰላም አደረሳችሁ።

በደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ወአቡነ ሀብተማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኸረንደን ቨርጂንያ በየሳምንቱ ዐርብ በመላዋ አሜሪካና ካናዳ ለሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ የሚዘጋጀው 14ኛው ዙር በስልክ እየተላለፈ ያለው የጸሎት እና የትምህርት መርሐ ግብር አሁንም እንደ ቀጠለ ነው።

በመሆኑም፦
ዛሬ ሰኔ 26/2012 July 03/2020
በዲሲ የሰዓት አቆጣጠር 8:00PM GMT-5
በካሊፎርኒያ የሰዓት አቆጣጠር 5:00PM GMT-8
ጀምሮ በሚካሄደው መርሐ ግብር ላይ፦
፩ኛ. ፀሎት በብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ሊ/ጳጳስ
፪ኛ.ፕሮግራሙን በመምራት ሊ/ሥ ቀሲስ ኢዮብ
፫ኛ. ወንጌል:- በመ/ሐይማኖት መ/ር ተስፋዬ መቆያ
፬ኛ.ዝማሬ:- በሊ/ት ዲ/ን ይስሐቅ ዓለሙ

ይህ በችግር ውስጥ የተገኘ መንፈሳዊ ጸጋና አገልግሎት እንዳያመልጣችሁ አደራ እንላለን።

ወደ መርሐ ግብሩ የሚያስገባው ስልክ የመግቢያ
ቁጥር:- +1-917-900-1022 ኮድ:- 132126 #

ሁላችሁም በያላችሁበት ሆናችሁ ፕሮግራሙን ተካፈሉ። መልእክቱንም ለሌሎችም ያጋሩ።

05/16/2020
05/02/2020

እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ ባዕል አደረሳችሁ አደረሰን!
ሚያዝያ ፳፫/፳፻፲፪ May 1/2020
Herendon, VA USA

Address

Herndon, VA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Kerbe Kidist Mariam WeAbune Habtemariam posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Debre Kerbe Kidist Mariam WeAbune Habtemariam:

Share