EEBC Dallas

EEBC Dallas Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EEBC Dallas, Evangelical church, 3001 Saturn Road, Garland, TX.

ወዳጆች የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!! እሁድ May 31, 2026 ከ 10 AM ጀምሮ ልዩ የሆነ የአምልኮ እንዲሁም የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖረናል:: ዳላስ አካባቢ የምንኖር ሁላ...
05/29/2026

ወዳጆች የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!! እሁድ May 31, 2026 ከ 10 AM ጀምሮ ልዩ የሆነ የአምልኮ እንዲሁም የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖረናል:: ዳላስ አካባቢ የምንኖር ሁላችን ተገኝተን የበረከቱ ተካፉዮች እንድንሆን በፍቅር እንጋብዛለን::

የአምልኮና የበረከት ግብዣ!ወዳጆች ሆይ፥ የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከ ሜይ (May) 22 - 24, 2026 ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በዚህ ...
05/19/2026

የአምልኮና የበረከት ግብዣ!
ወዳጆች ሆይ፥ የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከ ሜይ (May) 22 - 24, 2026 ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በዚህ መንፈሳዊ ፕሮግራም ላይ የተወደደው ወንድማችን ዳዊት ጌታቸው (Dawit Getachew) በመካከላችን በመገኘት በአምልኮ ያገለግለናል። እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል እንካፈላለን::
በዳላስ (Dallas) እና በአካባቢዋ የምትገኙ ቅዱሳን ሁሉ በዚህ የበረከት ጊዜ ላይ ተገኝታችሁ የሰማያዊው በረከት ተካፋዮች እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።

📅 የፕሮግራም ቀናት እና ሰዓታት፡
ዓርብ (May 22)፡ከምሽቱ 7:00 PM ጀምሮ
ቅዳሜ (May 23)፡ ከምሽቱ 7:00 PM ጀምሮ
እሁድ (May 24)፡ከጠዋቱ 10:00 AM ጀምሮ

በእግዚአብሔር ቤት አንድ ላይ እንገናኝ፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!”

Address

3001 Saturn Road
Garland, TX
75041

Opening Hours

Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm
7pm - 9pm
Sunday 8am - 2:10pm

Telephone

+12147030100

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EEBC Dallas posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to EEBC Dallas:

Share