Zema Semayat

Zema Semayat Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zema Semayat, Religious organisation, Falls Church, VA.

እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሳችሁ !!  እንሆ አዲስ የንስሐ ዝማሬ በዜማ ሰማያት !!    ዘማሪ አዲስ ንጉሤ ያበርከተልን ልብን የሚመስጥ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ በእለተ ሰንበት እንሆ ብለ...
11/24/2024

እንኳን ለጾመ ነቢያት አደረሳችሁ !!
እንሆ አዲስ የንስሐ ዝማሬ በዜማ ሰማያት !!
ዘማሪ አዲስ ንጉሤ ያበርከተልን ልብን የሚመስጥ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ በእለተ ሰንበት እንሆ ብለናል !!
ሼር ላይክና ስብስክራይብ ማድረግ አገልግሎቱን መደገፍ ነው !!

ገና ምንም ሣንሰራ ... 🙏🙏🙏     በተጀመረ በአጭር ጊዜ ውስጥ ገና ምንም ሳንሰራ በጅምር ብቻ ከመቶ ሺህ በላይ ሰብስክራይብ በመድረሳችን እጅግ አድርገን  እናመሰግናለን። ለበለጠ ሥራ እን...
10/18/2024

ገና ምንም ሣንሰራ ... 🙏🙏🙏

በተጀመረ በአጭር ጊዜ ውስጥ ገና ምንም ሳንሰራ በጅምር ብቻ
ከመቶ ሺህ በላይ ሰብስክራይብ በመድረሳችን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ለበለጠ ሥራ እንድንበረታታ ያገዘን አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !!

መስቀልና " እና መስቀል                     ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣበአይሁድ አደባባይ ቢገፈፍም ልብሱ እርቃኑን ቢሰቀል ቢዋረድ ንጉሡ በሳዶር ቢላዋ ቢከተፍም እንኳ አዳኙ ቅዱሱ .....
09/26/2024

መስቀልና " እና መስቀል
ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ
በአይሁድ አደባባይ ቢገፈፍም ልብሱ
እርቃኑን ቢሰቀል ቢዋረድ ንጉሡ
በሳዶር ቢላዋ ቢከተፍም እንኳ አዳኙ ቅዱሱ ...
ከህማሙ ይልቅ : ይበልጣል ድግሱ ... !!!
በኛ ኃጢአት ታሞ አንዳች ያልበደለ
በሺህ ጅራፍ ቆስሎ እየተገደለ
ህማሙን እረስቶ ...ክትፎ እየከተፈ ጎመን የቀቀለ
ያልገባው፣ ያልነካው ጥልቅ ፍቅር አለ !!!
ምን መሰለህ አዴራ ምን መሰለህ ሳዶር
ሮዳስ ወዳናት አዴራ ወአላዶር
ባንተ ቦታ የገባ የችንካር ሚስማር ነው
ዳግም ሲመጣ እንኳ እጁ ላይ ምታየው ... !!
መስቀል እየጣሉ መስቀል ላይዘከር
በመብል በመጠጥ በዘፈን ሥር መስከር
አረቄ ሥር ወድቆ በገዛ ከርስ ሥር ሞቶ በመቀበር
እንዴት ነው የኢየሱስ መስቀል የሚከበር ?

ኪዳነ ምህረት !!ፍጹም ስላልነበር የብሉዩ ኪዳን በደሙ ፈርሞ ሰጠን አዲስ ኪዳን የዚህ ስምምነት ቃል የተጻፈብሽ የሚስጢር መዝገቡ ህያው ኪዳንሽ
08/21/2024

ኪዳነ ምህረት !!

ፍጹም ስላልነበር የብሉዩ ኪዳን
በደሙ ፈርሞ ሰጠን አዲስ ኪዳን
የዚህ ስምምነት ቃል የተጻፈብሽ
የሚስጢር መዝገቡ ህያው ኪዳንሽ

እንሆ አዲስ ዝማሬ !!     ቅዳሜ በኢትዮጵያ ማለዳ በዜማ ሰማያት !!                  እነሆም፥ ከነናዊት ሴት ከዚያ አገር ወጥታ፡— ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረኝ፤ ልጄን ጋኔን...
06/27/2024

እንሆ አዲስ ዝማሬ !!

ቅዳሜ በኢትዮጵያ ማለዳ በዜማ ሰማያት !!


እነሆም፥ ከነናዊት ሴት ከዚያ አገር ወጥታ፡— ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረኝ፤ ልጄን ጋኔን ክፉኛ ይዞአታል፡ ብላ ጮኸች።
ማቴ 15፣22
መዝሙሩ ልጇ በጋኔን ተይዛ የምትሰቃይባት የአንዲተ ከነናዊት እናት የማርልኝ ጩኸት ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ ሲሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት ቀርባ ያቀረበችው ልመናና በመጨረሻም ያገኝችውን እረፍት ይተርክልናል !!

ልጄን ክፉ ጋኔን ያሰቃይብኛል
ከዚህ ጽኑ እስራት ማንስ ይፈታኛል
ሰማሁ ያንተን ዜና በጢሮስ ሲዶና
አጽናናኝ አበርታኝ ልጄን ፈውስና

04/06/2024

ስለ ምን ጾምን፥ አንተም አልተመለከትኸንም? ሰውነታችንንስ ስለ ምን አዋረድን፥ አንተም አላወቅህም ጾሙ ምን ጎደለው ? ካአባቶቻችን እንደሰማነው እንደተማርነው ከትውፊቱ ከመጻህፍቱ እ.....

02/12/2024

Zema Semayat || እንደተገለጠ እወቁ || ሊቀ ልሣናት ቀሲስ ብሩክ በየነ || ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ

02/04/2024

ኢትዮጵያዊው ኢትዮጵያዊነቱን || ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ || ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሳ || ዜማ ሰማያትኢትዮጵያዊው ኢትዮጵያዊነቱንነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊለውጥ አይችልም ...እምነቱን .....

Address

Falls Church, VA
22041

Telephone

(571)2763173

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zema Semayat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share