Holy Trinity Orthodox Tewahdo Church

Holy Trinity Orthodox Tewahdo Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Holy Trinity Orthodox Tewahdo Church, Church, 5901 Leesburg pike, Falls Church, VA.

🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️"ተፈሥሑ ለእግዚአብሔር ዘረድአነ፤ወየብቡ ለአምላከ ያዕቆብ"✝️"በረድኤታችን በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፥ለያዕቆብም አምላክ እልል በሉ"መዝሙር 81:1 ✝️የተወደዳችሁና የተከበራች...
07/08/2026

🙏🙏🙏🙏🙏🙏
✝️"ተፈሥሑ ለእግዚአብሔር ዘረድአነ፤
ወየብቡ ለአምላከ ያዕቆብ"
✝️"በረድኤታችን በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፥ለያዕቆብም አምላክ እልል በሉ"
መዝሙር 81:1

✝️የተወደዳችሁና የተከበራችሁ በWashington DC, Maryland እና Virginia የምትኖሩ ካህናት, ዲያቆናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት አጋልጋዮችና ምእመናን በሙሉ፤
በቅርቡ በአጋእዝተ ዓለም ሥላሴ ቸርነት፣ በቅድስት ጽዮን ማርያም አማላጅነት፣ በጻድቁ አቦ ረድኤት፣ በሁላችሁም ጸሎትና ድጋፍ የገዛነው ታላቅ ቤተ ክርስቲያን ለመመረቅና ታቦታቱን ለማስገባት የሚቀጥሉት መርሃ ግብሮች ወጥተዋል፡
✝️ቅዳሜ ሐምሌ 4 (Saturday July 11) ከ6am እስከ 10am
ታቦታቱ አሁን ካለንበት ወደ አዲሱ ቤተ ክርስቲያን መውሰድና በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሠረት ተገቢውን ጸሎትና ሥርዓት ፈጽሞ ቤተ ክርስቲያንዋ ለቅዳሴ ቤቱ ለእሁድ ማዘጋጀት።
✝️እሁድ ሐምሌ 5 (Sunday July 12) ከ6am እስከ 11am
ቅዳሴ ቤቱን በታላቅ ድምቀት ማክበር።
✝️ማክሰኞ ሐምሌ 7 (Tuesday July 14) ከ6am እስከ 11am
የሐምሌ ሥላሴ በዐለ ንግሥ በእለቱ ማክበር።
ከላይ በተጠቀሱት እለታትና ሰዓታት በመምጣት የእነዚህ ታላላቅና ታሪካዊ በዐላት ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፍላችኋለን።

ሊ/ኅ ቀሲስ ይስሐቅ ወልደ ማርያም፣ የደብሩ አስተዳዳሪ

✝️አድራሻ፡
3245 Glen Carlyn Rd Falls Church, VA 22041
✝️ለበለጠ መረጃ (703) 606-1976

07/07/2026

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
✝️"ተፈሥሑ ለእግዚአብሔር ዘረድአነ፤
ወየብቡ ለአምላከ ያዕቆብ"
✝️"ብእግዚኣብሔር ረዳኢና ተሓጐሱ፤ ንኣምላኽ ያዕቆብ እልል በሉ"
መዝሙር 81፥1

✝️ ክቡራትን ፍቑራትን ካህናት፣ ዲያቆናት፣ ኣገልገልቲ ቤት ትምህርቲ ሰንበትን ኩልኹም ምእመናንን ኣብ Washington DC፣ Maryland ከምኡ'ውን Virginia እትነብሩ፤
ብጸጋ ቅድስት ሥላሴ፣ ብምልጃ ቅድስቲ ጽዮን ማርያም፣ ብጸሎት ጻድቕ ኣቦ ረድኤት፣ ከምኡ'ውን ብጸሎትን ደገፍን ኩልኹም፣ ብቐረባ ዝዓደግናዮ ዓቢ ቤተ ክርስቲያን ንምቕዳስን ታቦታት ንምእታውን ዝተዳለወ መደብ ከምዚ ዝስዕብ እዩ፦
✝️ ቀዳም 11 ሓምለ (Saturday July 11) ካብ 6am ክሳዕ 10am
ታቦታት ካብቲ ሕጂ ዘለናዮ ቤተ ክርስቲያን ናብቲ ሓድሽ ቤተ ክርስቲያን ምውሳድ፣ ብሥርዓትን ቀኖናን ቤተ ክርስቲያን ዝግባእ ጸሎትን ሥርዓትን ምፍጻም፣ እቲ ቤተ ክርስቲያን ድማ ንቅዳሴ ናይ ሰንበት ምድላው።
✝️ ሰንበት 12 ሓምለ (Sunday July 12) ካብ 6am ክሳዕ 11am
ቅዳሴ ቤቱ ብዓቢ ኽብሪን ድምቀትን ምኽባር።
✝️ ሰሉስ 14 ሓምለ (Tuesday July 14) ካብ 6am ክሳዕ 11am
በዓል ሓምለ ሥላሴ ብዓቢ ኽብሪ ምኽባር።
ኣብዘን ኣብ ላዕሊ ዝተጠቕሳ ዕለታትን ሰዓታትን ብምምጻእ፣ ተሳተፍቲ ናይዞም ዓበይቲን ታሪኻውያንን መንፈሳውያን በዓላት ክትኾኑ፣ እዚ መንፈሳዊ ዕድመና ብኽብሪ ነቕርበልኩም።
ሊ/ኅ ቀሲስ ይስሐቅ ወልደ ማርያም
ኣማሓዳሪ ደብሪ
✝️ ኣድራሻ፦
3245 Glen Carlyn Rd
Falls Church, VA 22041
✝️ ንተወሳኺ ሓበሬታ፦

የሰኔ ማርያም በዐለ ንግሥ ዕለት: እሁድ ሰኔ  ፳፩ (June 28) ሰዓት: 5-10:30am ✝️ Address: 5901 Leesburg pike Falls Church, VA 22041 ቅድስት ስላሴ...
06/25/2026

የሰኔ ማርያም በዐለ ንግሥ
ዕለት: እሁድ ሰኔ ፳፩ (June 28)
ሰዓት: 5-10:30am
✝️ Address:
5901 Leesburg pike Falls Church, VA 22041
ቅድስት ስላሴ ወቅድስት ጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን , VA
✝️መዝሙር፡
ይዌድስዋ መላእክት ለማርያም በውስተ ውሳጤ መንጦላት ወይብልዋ፣
በሀኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ።

ይዌድዋ መላእክት (2) ለማርያም፣ በውስተ ውሳጤ መጦላእት ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣእዋ::Yiwe...

መዝሙራት ዘትንሳኤ-ቃለ እግዚአብሔር...
04/11/2026

መዝሙራት ዘትንሳኤ-ቃለ እግዚአብሔር...

መዝሙራት ዘትንሳኤ... BeAle Tensae

https://gofund.me/e078c4bd9Hi everyone — We just launched a fundraiser to help Holy Trinity EOT Church purchase a perman...
04/06/2026

https://gofund.me/e078c4bd9
Hi everyone — We just launched a fundraiser to help Holy Trinity EOT Church purchase a permanent home after over 20 years of faithful service in a rented space. This is a meaningful step for our growing community to have a sacred place to gather, worship, and serve. If you’re able, please consider donating or sharing to help us reach the remaining $80,000 needed for the down payment — every bit brings us closer to securing this spiritual home. 🙏
https://gofund.me/e078c4bd9

Dear Brothers and Sisters in Christ, Grace and peace to you … Holy Trinity EOT Church needs your support for Support Holy Trinity Orthodox Tewahdo Church's purchese

ሰሙነ ሕማማት-ቃለ እግዚአብሔር...
04/05/2026

ሰሙነ ሕማማት-ቃለ እግዚአብሔር...

ሰሙነ ሕማማት-ዓርብ ስቅለት...

ሆሣዕና መዝሙር-ምስባክ-ወንጌል ንባብ-ቃለ እግዚአብሔር
04/04/2026

ሆሣዕና መዝሙር-ምስባክ-ወንጌል ንባብ-ቃለ እግዚአብሔር

ሆሣዕና መዝሙር-ምስባክ-ወንጌል ንባብ-ቃለ እግዚአብሔር....

✝️መዝሙር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ✝️https://youtu.be/GUMqbJmw1qcጼና አልባሲሁ (2)ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመ ጼና ስሒን
03/13/2026

✝️መዝሙር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ✝️
https://youtu.be/GUMqbJmw1qc
ጼና አልባሲሁ (2)
ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመ ጼና ስሒን

መዝሙር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስhttps://youtu.be/GUMqbJmw1qcጼና አልባሲሁ (2)ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመ ጼና ስሒን
03/12/2026

መዝሙር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
https://youtu.be/GUMqbJmw1qc
ጼና አልባሲሁ (2)
ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመ ጼና ስሒን

Address

5901 Leesburg Pike
Falls Church, VA
22041

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Holy Trinity Orthodox Tewahdo Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Holy Trinity Orthodox Tewahdo Church:

Shortcuts

Share

Category