መንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ወቅድስት ጽዮን ማርያም ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን Virginia, USA

  • Home
  • United States
  • Falls Church, VA
  • መንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ወቅድስት ጽዮን ማርያም ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን Virginia, USA

መንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ወቅድስት ጽዮን ማርያም ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን Virginia, USA To invit our community to worship with us Our Father in Heaven according to His will...
(1)

ዘትንሳኤ መዝሙራት ቃለ እግዚአብሔር...
04/11/2026

ዘትንሳኤ መዝሙራት ቃለ እግዚአብሔር...

መዝሙራት ዘትንሳኤ... BeAle Tensae

https://gofund.me/e078c4bd9Hi everyone — We just launched a fundraiser to help Holy Trinity EOT Church purchase a perman...
04/06/2026

https://gofund.me/e078c4bd9
Hi everyone — We just launched a fundraiser to help Holy Trinity EOT Church purchase a permanent home after over 20 years of faithful service in a rented space. This is a meaningful step for our growing community to have a sacred place to gather, worship, and serve. If you’re able, please consider donating or sharing to help us reach the remaining $80,000 needed for the down payment — every bit brings us closer to securing this spiritual home. 🙏

https://gofund.me/e078c4bd9

Dear Brothers and Sisters in Christ, Grace and peace to you … Holy Trinity EOT Church needs your support for Support Holy Trinity Orthodox Tewahdo Church's purchese

ሰሙነ ሕማማት-ቃለ እግዚአብሔር
04/05/2026

ሰሙነ ሕማማት-ቃለ እግዚአብሔር

ሰሙነ ሕማማት-ዓርብ ስቅለት...

ሆሣዕና መዝሙር-ምስባክ-ወንጌል ንባብ-ቃለ እግዚአብሔር
04/04/2026

ሆሣዕና መዝሙር-ምስባክ-ወንጌል ንባብ-ቃለ እግዚአብሔር

ሆሣዕና መዝሙር-ምስባክ-ወንጌል ንባብ-ቃለ እግዚአብሔር....

መዝሙር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስhttps://youtu.be/GUMqbJmw1qcጼና አልባሲሁ (2)ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመ ጼና ስሒን
03/12/2026

መዝሙር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
https://youtu.be/GUMqbJmw1qc
ጼና አልባሲሁ (2)
ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመ ጼና ስሒን

✝️የመጋቢት አቦ በዐለ ንግሥ ጥሪ✝️የዘንድሮው መጋቢት አቦ በዐለ ንግሥ ቅዳሜ መጋቢት 5 (Saturday March 14, ከ5am-11am) በታላቅ ድምቀት ስለሚከበር መጥታችሁ የጻድቁ አባታች...
03/05/2026

✝️የመጋቢት አቦ በዐለ ንግሥ ጥሪ✝️

የዘንድሮው መጋቢት አቦ በዐለ ንግሥ ቅዳሜ መጋቢት 5 (Saturday March 14, ከ5am-11am)
በታላቅ ድምቀት ስለሚከበር መጥታችሁ የጻድቁ አባታችሁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከትና ረድኤት ታገኙ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፍላችኋለን።

Service Address:
5901 Leesburg pike Falls Church, VA 22041

Mailing address:
P. O. Box 151221
Alexandria, VA 22315

የጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከትና ረድኤት ይጠብቃችሁ።

መዝሙር ዘአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ጼና አልባሲሁ (2)
ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመ ጼና ስሒን

ጼና አልባሲሁ ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመ ጼና ስሒን፣አልባሲሁ ዘሜላት (2) ዘወረደ እምሰማያት። ያሬዳዊ ዘኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን መዝሙርTsena Albasihu leGe...

✝️ጥር ማርያም (በዐለ አስተርእዮ) በዐለ ንግሡ እሁድ ጥር ፳፬(Sunday February 1) ከ5am እስከ 10:30am ሲሆን።✝️✝️✝️እለቱም ሐሙስ ጥር ፳፩(Thursday January 2...
01/25/2026

✝️ጥር ማርያም (በዐለ አስተርእዮ)
በዐለ ንግሡ እሁድ ጥር ፳፬
(Sunday February 1)
ከ5am እስከ 10:30am ሲሆን።
✝️✝️✝️
እለቱም ሐሙስ ጥር ፳፩
(Thursday January 29)
ጥዋት ከ6am እስከ 9am የስብሐተ ነግህና የቅዳሴ አገልግሎት ይካሄዳል።
✝️✝️✝️
ከላይ በሚታየው መርሃ ግብር መሠረት መጥታችሁ በዐሏን አክብራችሁና ታቦቷን ዐንግሣችሁ ትባረኩ ዘንድ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናቀርብላችኋለን።
የእናታችን ቅድስት ማርያም በረከትና ረድኤት አይለያችሁ።
✝️ቅድስት ስላሴ ወቅድስት ጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን
✝️አድራሻ: 5901 Leesburg pike Falls Church, VA 22041
✝️ለበለጠ መረጃ (703) 606-1976
✝️መዝሙራት ዘቅድስት ማርያም
https://youtube.com/playlist?list=PLqBkAOnfGjd-XHk0Mx6f6xBMkDOMcuNDs&si=MZ0dOYYoN9iJLEe7

Address

Falls Church, VA
22041

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ወቅድስት ጽዮን ማርያም ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን Virginia, USA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to መንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ወቅድስት ጽዮን ማርያም ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን Virginia, USA:

Share

Category