Denver Debreselam Medhanealem Eotc/ዴንቨር ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ

  • Home
  • United States
  • Denver, CO
  • Denver Debreselam Medhanealem Eotc/ዴንቨር ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ

Denver Debreselam Medhanealem Eotc/ዴንቨር ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ Denver Debreselam Medhanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church was established on March 1, 2005 .

ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ለዴንቨር ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን:-ምእመናን እና ወዳጆች በሙሉ፤ቤተ ክርስቲያናችን ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ ስብሐተ እግ...
03/24/2026

ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ለዴንቨር ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን:-ምእመናን እና ወዳጆች በሙሉ፤ቤተ ክርስቲያናችን ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ ስብሐተ እግዚአብሔርና ስብከተ ወንጌል ሳይታጎልባት፥ ሳትከፈልም ለምእመናን የልብ ማረፊያ፥ለልጆችም በሥነ ምግባር መታነጫ፤ሃይማኖታቸውን፥ ሥርዓታቸውንና ትውፊታቸውን መማሪያ፤ ለመንፈሳዊውም ባሕላችን መጠበቂያ ሆና በማገልገል ላይ ትገኛለች።ከዚህም የተነሣ በአራቱም ማዕዘን የምትናፈቅ ናት።ሆኖም እስከ ዛሬ እየተገለገልንበት ያለው ሕንፃ ቤተ መቅደስ በጣም ስለ ጠበበን በገዛነው መሬት ላይ:-
፩ኛ:-ሰፋ ያለ ቤተ መቅደስ፤ ፪ኛ:-ሁለ ገብ አዳራሽ፤ሦስተኛ የልጆች ት/ቤት ለመሥራት ቆርጠን ተነሥተናል።ለዚህም የነፍስ ሥራ ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር አዘጋጅተናል።ቅዱስ መጽሐፍ:-“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፤”እንዲል:-እኛን ለማገዝ የምታደርጉት ጥቂት ነገር ብዙ ሥራ ይሠራል ብለን እናምናለን።ይልቁንም ከሁሉ በሚበልጠው ጸሎታችሁ እንድታግዙን በአምላካችን በመድኃኔዓለም ስም መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ፪ኛ:ቆሮ:፱፥፯።ደግሞም ቤተ ክርስቲያን ካህናት የምትቀድሱባት፥ምእመናን የምትቆርቡባት የጋራ ቤታችን ናት።የመድኃኔዓለም ቸርነት፥የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን።

The name of the parish church is Denver Debreselam Medhanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Denver Debreselam Medhanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo ...

+++++++ የበገና ምሽት ++++++++ዓርብ መጋቢት ፬(Friday March 13 for Youths) @ Debre Selam Medhanealem EOTC(5152 E 17th Ave PKWYDenve...
03/06/2026

+++++++ የበገና ምሽት +++++++
+
ዓርብ መጋቢት ፬
(Friday March 13 for Youths)
@ Debre Selam Medhanealem EOTC
(5152 E 17th Ave PKWYDenver CO, 80220)
+
ቅዳሜ መጋቢት ፭
(Saturday March 14)
@ Debre Selam Medhanealem EOTC
(5152 E 17th Ave PKWYDenver CO, 80220)
+
እሑድ መጋቢት ፮
(Sunday March 15)
@ Jewish Community Center
(350 S Dahlia St, Denver, CO, 80246)
+
+
+
Please share the message with family & friends!!!

+++++++ የበገና ምሽት ++++++++++++ በዕለተ ደብረ ዘይት +++++ዓርብ መጋቢት ፬(Friday March 13)+ቅዳሜ መጋቢት ፭(Saturday March 14)+እሑድ መጋቢት ፮(Sun...
03/03/2026

+++++++ የበገና ምሽት +++++++
+++++ በዕለተ ደብረ ዘይት +++++
ዓርብ መጋቢት ፬
(Friday March 13)
+
ቅዳሜ መጋቢት ፭
(Saturday March 14)
+
እሑድ መጋቢት ፮
(Sunday March 15)
+
+
+
Please share the message with family & friends!!!

+++++++ የበገና ምሽት ++++++++++++ በዕለተ ደብረ ዘይት ++++++ቅዳሜ መጋቢት ፭(Saturday March 14)እናእሑድ መጋቢት ፮(Sunday March 15)+++Please sha...
03/01/2026

+++++++ የበገና ምሽት +++++++
+++++ በዕለተ ደብረ ዘይት +++++
+
ቅዳሜ መጋቢት ፭
(Saturday March 14)
እና
እሑድ መጋቢት ፮
(Sunday March 15)
+
+
+
Please share the message with family & friends!!!

ዘመነ ጽጌ እስኪያበቃ በየሳምንቱ እሑድ 3:00AM ጀምሮ ማኅሌት ይኖራል። +++++++ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን።++++++++
10/12/2024

ዘመነ ጽጌ እስኪያበቃ በየሳምንቱ እሑድ 3:00AM ጀምሮ ማኅሌት ይኖራል።
+++++++ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን።++++++++

+++ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓለ ንግሥ +++++++++ ምትረተ ርእሱ ለዮሐንስ መጥምቅ +++++++እሑድ Sept 15ከ3 AM ጀምሮ+Please share the message with ...
09/08/2024

+++ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓለ ንግሥ +++
++++++ ምትረተ ርእሱ ለዮሐንስ መጥምቅ +++++++
እሑድ Sept 15ከ3 AM ጀምሮ
+
Please share the message with family and friends!

+++ የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓለ ንግሥ +++++እሑድ ነሐሴ ፳፮ (September 1) ከ3AM ጀምሮ በማኅሌት በቅዳሴ እና ዝማሬ በድምቀት ይከበራል:...
08/25/2024

+++ የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓለ ንግሥ +++
+
+
እሑድ ነሐሴ ፳፮ (September 1) ከ3AM ጀምሮ በማኅሌት በቅዳሴ እና ዝማሬ በድምቀት ይከበራል::
+
+
እንዲሁም ዓርብ ነሐሴ ፳፬ (August 30) ከ12 PM ጀምሮ ቅዳሴ ይኖራል::
+
+
Please share the message with family and friends!!!

"ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፦ ጌታ ሆይ በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ።"ማቴ ፲፯፥፬++++ መንፈሳዊ...
08/14/2024

"ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፦ ጌታ ሆይ በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ።"
ማቴ ፲፯፥፬
+
+++ መንፈሳዊ ጉባኤ ለደብረታቦር +++
+
+
ቅዳሜ August 17 እና እሑድ August 18 ከ 4PM ጀምሮ
+
+
Please share the message with family and friends!

+++ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሰን፤ የበረከት ጾም ያድርግልን። ++++++++++ የጾመ ፍልሰታ መርሐ ግብር +++++++
08/06/2024

+++ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሰን፤ የበረከት ጾም ያድርግልን። +++
+++++++ የጾመ ፍልሰታ መርሐ ግብር +++++++

+++ ምትረተ ርእሱ ለዮሐንስ መጥምቅ +++++የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓለ ንግሥ+እሑድ ጳጉሜ ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም (September 10, 2923)+ከ 3:00 AM ጀምሮPlease ...
09/05/2023

+++ ምትረተ ርእሱ ለዮሐንስ መጥምቅ +++
+
+
የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓለ ንግሥ
+
እሑድ ጳጉሜ ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም (September 10, 2923)
+
ከ 3:00 AM ጀምሮ
Please share the message with family and friends!!!

Address

5152 E 17th Avenue
Denver, CO
80220

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Denver Debreselam Medhanealem Eotc/ዴንቨር ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Denver Debreselam Medhanealem Eotc/ዴንቨር ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ:

Share