Parousia International Church - ምፅ አት ዐለም አቀፍ ቤ/ክ

Parousia International Church - ምፅ አት ዐለም አቀፍ ቤ/ክ አቨኑ ምፅአት ወንጌላዊት ቤ/ክ
Avenue Parousia Gospel Church

Jesus is coming soon — let’s live, love, and serve with purpose.

04/07/2026
01/25/2026

"ለቤታችንና ለትዳራችንና ለማህበረሰባችን ጠንካራ መሠረት ማነው? 🙏

ፓስተር ብርሃኑ በቀለ (Pastor Birhanu Bekele) በቤተሰብ፣ በትዳርና በማኅበረሰባችን ውስጥ እግዚአብሔርን ማእከል ስላደረገ ፍቅር የሚያካፍሉን ድንቅ ትምህርት።
ሙሉ ቪዲዮው ነገ ይጠበቁ! ይህ መልዕክት ለሌሎች እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ አብረውን ያገልግሉ:: ነገ እንገናኝ! 🔔

አንድ እምነት። አንድ ህዝብ። የታደሰ ግንኙነት። 🕊️የፍቅር ህዳሴ (Love Resurgence) የሐበሻ ማህበረሰብን በክርስቶስ ፍቅር ለመፈወስ የተነሳ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ነው። ቤተሰብን ...
01/21/2026

አንድ እምነት። አንድ ህዝብ። የታደሰ ግንኙነት። 🕊️

የፍቅር ህዳሴ (Love Resurgence) የሐበሻ ማህበረሰብን በክርስቶስ ፍቅር ለመፈወስ የተነሳ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ነው። ቤተሰብን ለመታደግና ልቦችን ለመፈወስ በምናደርገው ጉዞ አጋር ይሁኑ!

✅ ሰብስክራይብ ያድርጉ: youtube.com/

✅ ይሳተፉ: የቀጥታ ስርጭቶቻችንን ይከታተሉ

ሓደ እምነት። ሓደ ህዝቢ። ዝተሓደሰ ርክብ። 🕊️

ፍቅሪ ህዳሰ (Love Resurgence) ንማሕበረሰብ ሓበሻ ብፍቅሪ ክርስቶስ ንምሕዋይ ዝተላዕለ ዓለም ለኻዊ ኣገልግሎት እዩ። ስድራቤታት ንምሕዳስን ልብታት ንምሕዋይን ኣብ ዝግበር ዘሎ ጉዕዞ መሻርኽቲ ኩኑ!

✅ ሰብስክራይብ ይግበሩ: youtube.com/

✅ ተሳተፉ: ናይ ቀጥታ ፈነወታትና ይከታተሉ

https://youtu.be/38VCaKPv1Sk?si=V7G3wK0kau7ufpfwእውነተኛ ፍቅር መንፈሳዊ ወይንም መለኮታዊ ፍቅር እኛ የምንፈጥረው አይደለም :: ከእግዚአብሔር የተቀበልነው እና ከ...
09/23/2025

https://youtu.be/38VCaKPv1Sk?si=V7G3wK0kau7ufpfw

እውነተኛ ፍቅር መንፈሳዊ ወይንም መለኮታዊ ፍቅር እኛ የምንፈጥረው አይደለም ::

ከእግዚአብሔር የተቀበልነው እና ከዚያም ለሌሎች የምናካፍለው ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ፍቅር ከእግዚአብሔር እንደሚጀምር፣ ወደ እኛ እንደሚፈስ፣ ከዚያም በእኛ እንደሚፈስ ወይም ወደሌሎች እንደሚተላለፍ ያሳየናል። በዚህ መንገድ ስንኖር ቤተሰቦቻችን፣ ጓደኞቻችን እና ማህበረሰባችን በክርስቶስ ፍቅር ይለወጣሉ።

ይህንን በጥልቀት ለመረፍዳት ከፓስተር ብርሀኑ ጋር ለ 14 ደቂቃ በኦፊሻል ቻናልችን አብረው ይቆዩ

በፍቅር ህይወት በግንኙነታቸው ችግር ላለባቸው ስለፍቅር መንፈሳዊ መለኮታዊ ትርጉሙን መረዳት ለሚፈልጉ የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀት እውነት ነፃ ያወጣልና ይህንን ሊንክ አካፍሏቸው ፈጥናችሁ በዚ አገልግሉ እናንተም ተባረኩበት

በፍቅር ህይወታችሁ ተባረኩ ፀሎቴ ነው

In this video, we explore what love really means and how it can impact our lives. 💖“Understanding Love | የፍቅር ትርጉም” helps you see love from a deeper perspec...

08/20/2025

Check out Love Resurgence’s video.

Address

13231 E Mississippi Avenue
Denver, CO
80012

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Parousia International Church - ምፅ አት ዐለም አቀፍ ቤ/ክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Parousia International Church - ምፅ አት ዐለም አቀፍ ቤ/ክ:

Share

Category