Mohammed siraj yimer

Mohammed siraj yimer Social media

11/19/2023

ስጋ ተወደደ ... እሪሪሪ
ስጋ ረከሰ ... እሪሪሪ

Dr. Gary Miller ይባል ነበር። ከቁርአን ላይ ላይ ሳይንሳዊ እና ታሪካዊ ስህተቶችን ለመፈለግ ታጥቆ ተነሳ። ለዚህም (እኩይ) አላማዉ ያግዘዉ ዘንድ አረብኛን ቅኔ እስኪቃኝበት እና እስ...
11/02/2023

Dr. Gary Miller ይባል ነበር።

ከቁርአን ላይ ላይ ሳይንሳዊ እና ታሪካዊ ስህተቶችን ለመፈለግ ታጥቆ ተነሳ።

ለዚህም (እኩይ) አላማዉ ያግዘዉ ዘንድ አረብኛን ቅኔ እስኪቃኝበት እና እስኪጠበብበት ድረስ ተማረ።

ቁርአንን ደግሞ እና ደጋግሞ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ድረስ አነበበ።

አሁን ስሙ አብዱል አሀድ ኡመር ይባላል።

06/29/2023

Address

Dallas, TX
75216

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed siraj yimer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share